የአንድነት ፓርቲ እና የሥልጣን ሽኩቻ
አምስት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ከሃላፊነታቸው የለቀቁበት ምክንያት አልገባኝም ሲሉ የፓርቲው ፕሬዝደንቱ አስታወቁ።የፓርቲዉ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው እንደሚሉት ከሥልጣን የለቀቁት አምስቱ ሰዎች በደብዳቤ ከገለፁት በስተቀር የሚያዉቁት የለም።
አምስት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ከሃላፊነታቸው የለቀቁበት ምክንያት አልገባኝም ሲሉ የፓርቲው ፕሬዝደንቱ አስታወቁ።የፓርቲዉ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው እንደሚሉት ከሥልጣን የለቀቁት አምስቱ ሰዎች በደብዳቤ ከገለፁት በስተቀር የሚያዉቁት የለም።
የኤቦላ ተኀዋሲ ወይም ቫይረስ» መዛመት እስካሁን ከታሰበዉ በላይ አስከፊ ነዉ ሲል የዓለም የጤና ድርጅት «WHO» ባለፈዉ ሳምንት ማስጠንቀቅያ ማዉጣቱ ይታወቃል። በምዕራብ አፍሪቃ በአሁኑ ወቅት በኤቦላ ቫይረስ የተያዙ አልያም በበሽታዉ የሞቱት ቁጥር በርግጥ ስንት እንደሆን መናገር አዳጋች ሆነዋል።
ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ በ “የስደተኛው ማስታወሻ” [2006] መጽሐፉ ላይ “ፍቅር በለጠ” እና “ህሊና እንደ አምላክ” [ምዕራፍ 33፣34] በሚሉ ተያያዥ ርዕሶች ሥር ስለ ክርስትና ሃይማኖት ያለውን መረዳት አስፍሯል። ጴንጤዋን “ፍቅር በለጠ” ን እንደ መስተዋት ይዞልን የሃይማኖትን አስተምህሮዎች ሊያስረዳን ሞክሯል። በዚህ ሐተታዊ ግምገማ ሁለት አሳቦችን እናነሳለን፦ 1/ “ፍቅር በለጠ” እና የያዘችው ሃይማኖት ምን ይመስላሉ? 2/ ጋዜጠኛው/ደራሲው በእጁ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሁኔታዎች ገዢው ፓርቲ ብቻ በሚፈልገው መንገድ የሚቀጥል ከሆነ ደጋግሜ ለመናገር የምንፈልገው ለሃገርም ለህዝብም ከባድ እና አደገና አደጋ እንዳለው ነው:: በፖለቲካ ታማኝነት ያልተማሩ እና ከካድሬ ትምህርት ቤት ተመርቀው የወጡ በፖለቲካ ጥላቻ የተሞሉ ሰዎች የአገርን አመራር እና የህዝብን አንድነት ሊጠብቁ ስለማይችሉ በሃገሪቱ የፖለቲካ መስክ ትልቅ በሽታ ሆነዋል:: በሃገሪቱ የተከሰተውን ደዌ ከማዳመጥ ይልቅ በሽሙጥ አንዱ አንዱን እየወገረው በመብረር […]
ቀን በቀን እየናረ የመጣውን የወያኒ አምባገነንነት እና ዝርፊያ ሳንገታ ዕድገትን ብናልም ምኞት ብቻ ነው፡፡ ለለውጥ በጋራ እጅ ለእጅ ተይይዘን በአምባገነኖች እና በብዝብዦች ላይ እንነሳ !!!!!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ በሃሰት እቅዶችና በምኞት የሚሰብከውን ወያኒ ልናስወግድ ግድ ይለናል። እንደሚታየው ዛሬ እንደፋሽን የተያዘው ህገ-ወጥ ብልፅግና ነው፡፡ ሀገራዊ ስሜት ያለጥርጥር እየቀጨጨ ነው፡፡ ደምብና ሥርዓትን መጣስ እንደፋሽን ተይዟል፡፡ ድህነትን መቀነስ […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በአፍሪቃው ክፍለ-ዓለም ፈጣን የኤኮኖሚ ዕድገት በማሳየት ላይ መሆናቸው ከሚነገርላቸው ጥቂት ሃገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት ። እ ጎ አ እስከ 2020 ባለ ማዕከላዊ ገቢ ሀገር ለመሆን እቅድ እንዳላት የምትገልጸውና «ይህን ትልም የማሳካት
የኤቦላ ወረርሽን የአፍሪቃ መንግሥታትን ክፉኛ አሳስቧል። የህዝቡ ጤንነት ስጋት ላይ በመዉደቁ ስትል ኬንያ ቆራጥ ርምጃ ስትወስድ የናይጄሪያ የህክምና ባለሙያዎች ደግሞ ከሙያዊ ግዴታቸው በመሸሽ ላይ ይገኛሉ።
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በአሸባሪነት ተከሰው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞ ጎፋ ዞን አስተባባሪዎች ፍርድ ቤት እንዳይቀርቡ መከልከላቸውን የፓርቲው የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ሉሉ መሰለ የፓርቲው የዞኑ ሰብሳቢ እንዲሁም አቶ በፍቃዱ አበበ የዞኑ ምክትል ሰብሳቢ ለዛሬ ነሃሴ 10 ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ተቀጥረው የነበሩ ቢሆንም ፖሊስ ፍርድ ቤት እንዳይቀርቡ ተደርገዋል ሲሉ ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
ፍርድ ቤት አመራሮችን ለቅዳሜ ነሃሴ በቀጠረበት ወቅት ቅዳሜ ቀን መሆኑን አረጋግጦ እንደቀጠራቸው ቢገለጽም ስለ ጉዳዩ ያነጋገርናቸው የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ታየ ጨረጋ በአካል በሞባይላቸው ላይ በደወልንበት ወቅት ‹‹በአካል ካልተገናኘን መረጃ አልሰጥም፣ ጋዜጠኛ መሆናችሁን በምን ማረጋገጥ እችላለሁ በምርመራ ላይ ያለ ጉዳይ ምን ያደርግላችኋል›› በሚል መረጃ ላለመስጠት ያንገራገሩ ሲሆን በስተመጨረሻ ‹‹ቅዳሜ የስራ ሰዓት ባለመሆኑ ነው ያልቀረቡት ሰኞ ይቀርባሉ፡፡› እንዳልቀረቡ ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል የታሰሩትን አስተባባሪዎች ለመጎብኘተ ወደ አካባቢው አቅንተው የነበሩት የፓርቲው የአደረጃጀት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ፖሊስ ታሳሪዎቹን እሁድ ቀን ከአስር ሰዓት በኋላ ፍርድ ቤት እንዳቀረባቸው፣ የአሁኑ ቀጠሮም ቅዳሜ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ያውቅ እንደነበርና በወቅቱ የነበረው ዳኛ አጀንዳ ተመልክተው እንደቀጠሩ እንዳረጋገጡ ገልጸዋል፡፡ ኃላፊው ጨምረውም ፖሊስ ቅዳሜ የስራ ቀን አይደለም በሚል የሰጠው ምክንያት ታሳሪዎቹን ለማሰቃየት የተደረገ ኢፍትሃዊ ድርጊትና ፖሊስ ከህግ በላይ መሆኑን የሚያሳይ ተግባር ነው ብለዋል፡፡
በሊቢያ ከጥቂት ቀናት በፊት ስራውን የጀመረው አዲሱ ምክር ቤት የተመድ በተለያዩት ተቀናቃኝ ሚሊሺያ ቡድኖች መካከል ከብዙ ሳምንታት ወዲህ በቀጠለው ውጊያ ሰበብ ትልቅ ችግር ውስጥ የምትገኘዋን ሀገራቸውን እንዲረዳ
የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ባግዳድ ተገኝተው ለኢራቅ መንግሥት ድጋፋቸውን ገለፁ። ሀገሪቱ በአማፂ ቡድኑ ላይ የምታደርገው ትግል ትክክል መሆኑን ለኢራቁ የፖለቲካ አቻቸው ሁሴን አል ሻሪስታኒ በመግለፅ ለሀገሪቱ በአሁኑ ሰዓት ከምንም በላይ ሰብዓዊ ርዳታ ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።
ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትምህርት ሚኒስቴር ከ360 ሺህ በላይ ነባርና አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂን እንዲሰለጥኑ አስገዳጅ መመሪያ ያወጣ ሲሆን በሥልጠናው ላይ ተሳትፎ የምስክር ወረቀት ያልያዘ ተማሪ በዩኒቨርሲቲዎቹ ትምህርቱን መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስጠንቅቋል፡፡ የትምህርትሚኒስትሩአቶሺፈራውሽጉጤሰሞኑንለጋዜጠኞችእንደገለጹትበመንግሥትፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችላይ ከ250ሺህበላይነባርየዩኒቨርሲቲተማሪዎችእናከ116 ሺህበላይአዳዲስተማሪዎችለተከታታይ 15 ቀናት አበልበመክፈልባሉበት አካባቢበፕላዝማሥልጠናእንደሚሰጥአስታውቀዋል፡፡ የሥልጠናውየመጀመሪያዙርከሳምንት በኃላእንደሚጀምርያስታወቁትሚኒስትሩሁለተኛው ዙር በመስከረምወር 2007 ዓ.ምተሰጥቶለማጠናቀቅመታሰቡን ተናግረዋል፡፡ ሥልጠናውንየሚሰጡትከፍተኛየመንግሥትባለስልጣናትመሆናቸውን የሥልጠናውዝርዝርእናየሚፈጀውወጪምንያህል እንደሆነተጠይቀውከመናገርተቆጥበዋል፡፡ሆኖምሌሎችምንጮችበሥልጠናውከተካተቱት ርዕሰ …
ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም 4 የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች መታሰራቸውን ተከትሎ እስረኞችያሉበትንሁኔታናየዞኑንአደረጃጀትለመጎብኘትከአዲስአበባየተላኩትየድርጅትጉዳይኃላፊውአቶብርሃኑተክለያሬድናየድርጅት ጉዳይቋሚኮሚቴአባልየሆነው ዮናስ ከድር ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ አቶ ከሳሁን አየለ እና አቶ ሻምበልካሳ የተባሉት አስተባበሪዎች ታስረዋል። ሉሉመሰለ፣በፈቃዱ አበበ፣ ካሳሁን አየለ፣ሻምበል ካሳናኢ/ርጌታሁን የተባሉት የፓርቲው አስተባባሪዎችና አባላት በእስር ላይ ይገኛሉ።
ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ከከሰሳቸው አምስት የግል ሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሄትን ክስ የተመለከተ ሲሆን፣ ስራ አስኪያጁ አቶ ግዛው ታየ ከጠበቃቸው ጋር ተማክረው መልስ እስከሚሰጡ ድረስ ሌላ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ፍርድ ቤቱም የምክር ጊዜውን የፈቀደ ሲሆን፣ ተከሳሹ የ50 ሺ ብር …
ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሱዳን በኩል አቋርጠው የሚገቡ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ስጋት ፈጥረውብኛል በሚል የሱዳን መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን የድንበር ጥበቃ እንዲያድርግ ሲወተውት የቆየው የኢህአዴግ መንግስት፣ በቅርቡ በሁለቱ ድንበሮች አካባቢ የጋራ ጦር ለማሰማራት የደሰበትን ስምምነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ በማድርግ ሰሞኑን አዲስ የጸጥታ ስምምነት ተፈራርሟል። በዚሁ የጸጥታ ስምምነት መሰረት ሁለቱን ድንበሮች የሚጠብቅ ጥምር ጦር በአንድ ወታደራዊ …
ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዴ ጠበቅ ሌላ ጊዜ ላላ ሲል የቆየው የደቡብ ሱዳን ግጭት መልሶ ማገርሸቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ዩኒቲ ስቴት በሚባለው ግዛት የተጀመረው ጦርነት በቅርብ ጊዜ ከተደረጉት ሁሉ የከፋ ነው ተብሎአል። የኢጋድ አገሮች በአዲስ አበባ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት በማይቀበሉት ላይ እርምጃ ለመውሰድ በሚዝቱበት ሰአት ግጭት መቀስቀሱ፣ ሁለቱም ተፋላሚ ሃይሎች በኢጋድ ሽምግልና …
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
እስራኤል እና ሃማስ መካከል የተደረሰዉ የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬም መዝለቁ እየተገለጸ ነዉ። የጋዛ ኗሪዎች ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ ወዲህ ለመጀመሪያ ዛሬ በሰላም የዕለተ ዓርብ ጸሎትን መካፈል መቻላቸዉ ተዘግቧል።
ኢራቅ ውስጥ ለአክራሪዎቹ የሱኒ ታጣቂ ቡድን ኃይሎች ጥቃት የተጋለጡትን ሰሜን ኢራቅ ውስጥ በጭንቅ ላይ የሚገኙትን ስደተኞች ለመታደግ እርዳታ ማቅረቡ ተገቢ መሆኑን የጀርመን መንግሥት ተስማምቶበታል ።
የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሪ አል ማሊኪ ስልጣናቸውን ለሽአቱ ለሃይደር አል አባዲ በማስረከብ ትናንት በይፋ ተሰናበቱ። ላለፉት 8 ዓመታት ኢራቅን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሩት አልማሊኪ ከሚያዚያው ምርጫ በኋላ ስልጣን እንዲለቁ ከሱኒዎች፣ ከኩርዶች እንዲሁም ከሺአዎች ከኢራንና ከዩናይትድ ስቴትስ በኩል ከፍተኛ ግፊት ሲደረግባቸው ቆይቷል።
ይህን መፈክር ይዘው ከሚንቀሳቀሱት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ሁለቱን አነጋግረናል።
የምሽቱ ዜና
ከፖለቲካ ተቃዋሞች ጎራ የኢትዮጵያ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዴድ፤ ከመጪዉ የ2007ዓ,ም ብሄራዊ ምርጫ በፊት በተቃዋሚዎችና በኢአዴህ መካከል የተዉጣጣ ጊዜያዊ የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረበ።
ከአሁን ቀደም አራት የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች በሽብርተኝነት ስም መታሰራቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታና የዞኑን አደረጃጀት ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ (ከማዕከል) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊው አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድና የድርጅት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባል የሆነው ዮናስ ከድር ለጉብኝት በሄዱበት ወቅት ሲያስተባብሩ የነበሩት አባላት ከማዕከል የሄዱት የፓርቲው አመራሮች ሲመለሱ ለእስር መዳረጋቸውን ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል፡፡
በመሆኑም አቶ ከሳሁን አየለ የተባለው የሰማያዊ ፓርቲ አርባምንጭ አስተባባሪ ከአዲስ አበባ የመጡትን የፓርቲው አመራሮች ጋር በመሆን የዞኑን አደረጃጀትና በእስር ላይ ያሉትን የፓርቲው አስተባባሪዎች አስጎብኝቷል በሚል መታሰራቸው ታውቋል፡፡ በተመሳሳይ ሻምበል ካሳ የታሰሩትን ጠይቀሃል በሚል ለእስር መዳረጋቸውንና ነፃነት የተባለው የፓርቲው አስተባባሪ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር እንዳይሰራና በታሰሩት ላይ እንዲመሰክር በማስፈራሪያ መለቀቁ ታውቋል፡፡
በዞኑ የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እስራትና መከባ እየደረሰባቸው ሲሆን በአሁኑ ወቅትም ሉሉ መሰለ፣ በፈቃዱ አበበ፣ ካሳሁን አየለ፣ ሻምበል ካሰና ኢ/ር ጌታሁን የተባሉት የፓርቲው አስተባባሪዎችና አባላት በእስር ላይ እንደሚገኙ ለመረዳት ተችሏል::
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዝክረ መለስ 2ኛ የሙት ዓመት አከባበርን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በነበረው የፓናል ውይይት የመንግስትንስራተኛው ለግማሽ ቀን ስራ ሳይሰራ መዋሉን ዘጋያችን ገልጿል። በተለያዩ ቦታዎች የተዘጋጁትን የፓናል ውይይቶች የመስተዳድሩ የአመራር አባልአቶፋቃዱወ/አረጋይ፣ የአዲስአበባሴቶችናወጣቶችቢሮኃላፊና የምክትል ቢሮኃላፊበተናጠልመርተዋል። የወጣቶች መድረክ በሃገር ፍቅር አዳራሽ ፣የሴቶችመድረክበአዲስአበባማዘጋጃቤትየባህልአዳራሽእንዲሁምየልዩልዩአካላትመድረክበስድስትኪሎበሚገኘው የባህልማዕከልየፓናልውይይትተካሂዷል። በሶስቱም ውይይቶች ለተሳታፊዎችየሃሳብናየጥያቄማቅረቢያሰዓትበተጊቢውመንገድያላተሰጠሲሆንሁሉም የመድረኩ ተናጋሪዎች አቶ መለስዜናዊን በማወደስ ላይ ትኩረት …
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሪክ ማቻር የሚመራው በአብዛኛው የኑዌር ጎሳ አባላት ሆኑ የደቡብ ሱዳን አማጽያን ቁስለኞች በጋምቤላ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑን የጋምቤላ ምንጮች ገልጸዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ተዋጊዎች የነጻ ህክምና እየተሰጣቸው ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መንገድ ለሪክ ማቻር ድጋፍ እንደምትሰጥ ያሳያል ሲሉ ምንጮች አስተያየታቸውን አክለዋል። ከሳምንታት በፊት መንግስት 3 አውቶቡስ ሙሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ወደ …
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢውን ህዝብ ለማወያየት የተንቀሳቀሱት ከፍተኛ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ፣ ከተመረጡ የመተማ ገንዳውሃ ህዝብ መሪዎች፣ ከስርአቱ ደጋፊዎችና ከድርጅቱ ካድሬዎች ጋር ባደረጉት ውይይት የህዝብ ተወካዮች የመልካም አስተዳዳር፣ የመሰረተ ልማትና የጸጥታ ችግሮችን አንስተው መንግስት አፋጣኝ መልስ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።ገንዳውሃ የመብራት፣ የውሃ እና ሌሎች የመሰረተልማት ችግሮችን እንዳሉባት አንድ ተናጋሪ ገልጸዋል። የከተማዋ ወጣቶች ቀርፀው የላኩልን የድምጽ …
ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዩክሬን መንግስትና በአማጽያኑ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ሩሲያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከባድ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ወደ ስፍራው ማንቀሳቀሱዋ ውጥረቱን ወደ አደገኛ ጫፍ ላይ እንዳደረሰው አለማቀፍ ብዙሀን መገናኛዎች እየዘገቡ ነው።ቢቢሲ እንዳለው፤የሩሲያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ዩክሬን ድንበር መጠጋታቸውን ተከትሎየዩክሬን አማጽያን የተቆጣጠሩዋትዶኔትስክ ከተማ በከባድ ፍንዳታ ተናውጣለች።ፍንዳታውን ተከትሎ የመንግስት ሰራተኞችና ነዋሪዎች ከቢሮአቸውና ከመኖሪያቸው በመውጣት …
Ethiopia prepared a hospital in case of ebola outbreak
Ethiopia publishers charged
ሦስት አሣታሚ ድርጅቶችንና ሥራ አስኪያጆቻቸውን ሕዝብን ለአመፅ በማነሣሣትና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፍረስ በሚደረጉ ወንጀሎች ፌደራል አቃቤ ህግ ከሰሳቸው።
የ“ፋክት” መፅሄት አሣታሚ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ታዝዟል።
ለዝርዝሩ የፍርድ ቤቱን ውሎ የተከታተለውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
በኢትዮጵያ ለኢቦላ የተለየ ሆስፒታል ተዘጋጅቷል
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በተለያዩ የሊቢያ ከተሞች የሚካሄደው ውጊያ በቀጠለበት በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችና የውጭ ዜጎች የሰቀቀን ህይወት በመግፋት ላይ ይገኛሉ ። በዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ከሚገኙት መካከል ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ይገኙበታል ።
በኢትዮጵያ ረጅም እድሜ ያስቆጠረው የቴአትር ጥበብ ዛሬም በአዲስ አበባ መድረኮች የተወሰነ ነው። ሙያውን የሚያስተምሩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መበራከት ቢታይም ወጣት ተመራቂዎች ግን በሥራ ለመሠማራት እድሉን ማግኘት ከባድ ነው ሲሉ ይደመጣሉ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋክልቲ 38 የጽዳት ሠራተኞችን አሰናበተ። ካላንዳች ማስጠንቀቂያ እና ምክንያት ከሥራ መባረራቸውን ለዶይቸ ቬለ ያስታወቁት ሴቶች በዚህ ምክንያት ትልቅ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ገልጸዋል።
በተለያዩ ሀገራት የሚካሄዱ ውዝግቦችን እየተከታተለ የመፍትሔ ሀሳብ የሚጠቁመው «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ሰሞኑን ስለኤርትራ አንድ ዘገባ አውጥቷል። የ«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ዘገባ በተለይ ትኩረቱን