የአንድነት ፓርቲ እና የሥልጣን ሽኩቻ DW Amharic August 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አምስት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ከሃላፊነታቸው የለቀቁበት ምክንያት አልገባኝም ሲሉ የፓርቲው ፕሬዝደንቱ አስታወቁ።የፓርቲዉ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው እንደሚሉት ከሥልጣን የለቀቁት አምስቱ ሰዎች በደብዳቤ ከገለፁት በስተቀር የሚያዉቁት የለም።