ኬንያ፤ ለምዕራብ አፍሪቃ ተጓዦች ድንበርዋን ዘጋች DW Amharic August 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤቦላ ወረርሽን የአፍሪቃ መንግሥታትን ክፉኛ አሳስቧል። የህዝቡ ጤንነት ስጋት ላይ በመዉደቁ ስትል ኬንያ ቆራጥ ርምጃ ስትወስድ የናይጄሪያ የህክምና ባለሙያዎች ደግሞ ከሙያዊ ግዴታቸው በመሸሽ ላይ ይገኛሉ።