አሳሳቢዉ የኤቦላ ተኀዋሲ ሥርጭት ምዕራብ አፍሪቃ DW Amharic August 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤቦላ ተኀዋሲ ወይም ቫይረስ» መዛመት እስካሁን ከታሰበዉ በላይ አስከፊ ነዉ ሲል የዓለም የጤና ድርጅት «WHO» ባለፈዉ ሳምንት ማስጠንቀቅያ ማዉጣቱ ይታወቃል። በምዕራብ አፍሪቃ በአሁኑ ወቅት በኤቦላ ቫይረስ የተያዙ አልያም በበሽታዉ የሞቱት ቁጥር በርግጥ ስንት እንደሆን መናገር አዳጋች ሆነዋል።