የአል ማሊኪ ስንብት ኢራቅና የአውሮፓ ህብረት DW Amharic August 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሪ አል ማሊኪ ስልጣናቸውን ለሽአቱ ለሃይደር አል አባዲ በማስረከብ ትናንት በይፋ ተሰናበቱ። ላለፉት 8 ዓመታት ኢራቅን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሩት አልማሊኪ ከሚያዚያው ምርጫ በኋላ ስልጣን እንዲለቁ ከሱኒዎች፣ ከኩርዶች እንዲሁም ከሺአዎች ከኢራንና ከዩናይትድ ስቴትስ በኩል ከፍተኛ ግፊት ሲደረግባቸው ቆይቷል።