የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ሠራተኞች መባረር DW Amharic August 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋክልቲ 38 የጽዳት ሠራተኞችን አሰናበተ። ካላንዳች ማስጠንቀቂያ እና ምክንያት ከሥራ መባረራቸውን ለዶይቸ ቬለ ያስታወቁት ሴቶች በዚህ ምክንያት ትልቅ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ገልጸዋል።