በኢራቁ ጦርነት የጀርመን ሚና DW Amharic August 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢራቅ ውስጥ ለአክራሪዎቹ የሱኒ ታጣቂ ቡድን ኃይሎች ጥቃት የተጋለጡትን ሰሜን ኢራቅ ውስጥ በጭንቅ ላይ የሚገኙትን ስደተኞች ለመታደግ እርዳታ ማቅረቡ ተገቢ መሆኑን የጀርመን መንግሥት ተስማምቶበታል ።