የጋዛ ጦርነትና ኢትዮ ቤተእስራኤላዉያን DW Amharic August 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስራኤል እና ሃማስ መካከል የተደረሰዉ የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬም መዝለቁ እየተገለጸ ነዉ። የጋዛ ኗሪዎች ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ ወዲህ ለመጀመሪያ ዛሬ በሰላም የዕለተ ዓርብ ጸሎትን መካፈል መቻላቸዉ ተዘግቧል።