የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ በሊቢያ DW Amharic August 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተለያዩ የሊቢያ ከተሞች የሚካሄደው ውጊያ በቀጠለበት በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችና የውጭ ዜጎች የሰቀቀን ህይወት በመግፋት ላይ ይገኛሉ ። በዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ከሚገኙት መካከል ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ይገኙበታል ።