ደመወዝ ጭማሪ፤ የኑሮ ውድነትና የኤኮኖሚ ይዞታ DW Amharic August 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፍሪቃው ክፍለ-ዓለም ፈጣን የኤኮኖሚ ዕድገት በማሳየት ላይ መሆናቸው ከሚነገርላቸው ጥቂት ሃገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት ። እ ጎ አ እስከ 2020 ባለ ማዕከላዊ ገቢ ሀገር ለመሆን እቅድ እንዳላት የምትገልጸውና «ይህን ትልም የማሳካት