የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢራቅ ጉብኝት DW Amharic August 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ባግዳድ ተገኝተው ለኢራቅ መንግሥት ድጋፋቸውን ገለፁ። ሀገሪቱ በአማፂ ቡድኑ ላይ የምታደርገው ትግል ትክክል መሆኑን ለኢራቁ የፖለቲካ አቻቸው ሁሴን አል ሻሪስታኒ በመግለፅ ለሀገሪቱ በአሁኑ ሰዓት ከምንም በላይ ሰብዓዊ ርዳታ ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።