ገለታው ዘለቀ
ልትታተም ካሰበች አንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ አንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን አጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የ

ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በር

‹ዞን ዘጠኝ እንዴት ተመሠረተ? ለምን ተመሠረተ? ለምን ዞን ዘጠኝ ተባለ?…› እና ሌሎችም ተመሳሳይ ጥያቄዎች ባሳለፍነው ዓመት በዞን ዘጠኝ የፌስቡክ ገጽ በብ…

በ17 ዓመቷ ራሷን ያጠፋችው ወጣት ቤተሰቦች ልምድ ያካፍላሉ!
“በእኔ ቤተሰብ የደረሰ ልብ የሚሰብር ሀዘን በሌሎች ወገኖቼ ላይ ደርሶ ማየት አልፈልግም” (የኤ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣናት ዛሬ፥ ግንቦት 5 ቀን 2005 ዓም ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። ፍርድ ቤቱ ለነገ ከሠዓት በኋላ ተጨማሪ ቀጠሮ …

የኢዝላማባድ ፖለቲከኞች «መሪዎቻችን በአሸባሪዎች ሥለተገደሉ፥ ባልደረቦቻችን ሥለታገቱ» ወይም ከአወደ አፍሪቃ በተደጋጋሚ እንደምንሰማዉ «መስዋዕትነት…

በተራቸው ተባራሪዎች ከሆኑ ሶስት ወራት አልፏል። ጂሐዲስቶቹ ቲምቡክቱን ለ10 ወራት ግድም ተቆጣጥረው የከረረ አመለካከታቸውን ነዋሪው ላይ በኃይል በመጫን

ሶማሊያ ከ20 ዓመታት በላይ ያለ ቋሚ መንግስት ቆይታለች። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በሶማሊያ በርካታ ተቋማት ፈራርሰዋል። እናም በለንደኑ የሶማሊያ ጉባኤ ለጋ…

ልትታተም ካሰበች ኣንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ ኣንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን ኣጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የምናብ ሰው ወደ ኣንድ ሃገር ይሄድና በዚያ በኣንድ ሆቴል ውስጥ ተቀምጦ ናሽናል ጂኦግራፊ የተሰኘውን የ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ያያል። በወቅቱ ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራም የዱር እንስሶች ኑሮ ነው። ይህ የምናብ ሰው ከኣልጋው ጫፍ ላይ ቁጢጥ ብሎ ረጃጅም ጢሙን ቁልቁል እየላገ […]

የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል አያሉ ብዙ ሰውች ገምተው ነበር። አስተዋይና የምሁርነት ባህሪ እንዳላቸውም ይነገራል። አዲሱን ሥልጣን እንደያዙ የሰከነ ፖለቲካና በሎጂክ የተደገፈ የውጭ ፖሊሲ ነድፈው በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ የሚአቀራርብ የፖለቲክ መርሃ ግብር ያሳዩ ይሆናል […]

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን እንዲሁም፣ምክትል ዳይሬክተሩን አቶ ገብረዋ

ኤርትራ ውስጥ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ካለምንም የፍርድ ሂደት ጭቃኔ በተመለላበት ሁኔታ እንደተያዙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው አ

መሀመድ በአጭር ርቀት የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ በመሮጥ የራሱንና የኢትዮጵያን ስም በማስጠራት ላይ የሚገኝ ወጣት አትሌት ነው። በዛሬው ዕለትም ዲያ

ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ኤርትራን ከዓለም ከፍተኛ ጭቆና የሚፈፀምባት፥ ዝግና ድብቅ ሐገር ይላታል።አንዲት ኤርትራዊ

ሰዎች ይሰበሰባሉ፣ አደባባይም ይቀመጣሉ፣ መብታቸውንም ይጠይቃሉ፤ ፖሊሲ ይቀየር ዘንድ ይጮኻሉ፣ ግፍ ይቆም ዘንድ ከፍ ያለ ድምፃቸውን ያሰማሉ፣ አደባባይ…

ሴቶች በፆታቸዉ ወደ ጎን ገሸሽ የማይደረጉበት ሁኔታ እንዴት ነ ይገመገማል? የዛሪዉ የባህል ዝግጅት አብይ ርዕስ ነዉ። የረጅም ዘመናት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ…

የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል የሚከበርበት በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ለማግኘት እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል

ለ 3 ቀናት ጉብኝት ማክሰኞ ማታ አዲስ አበባ የገቡት የጀርመን የግብርና ሚንስትር ወ/ሮ ኢልዘ አይግነር፤ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 170 ኪሎሜትር ራቅ ብሎ በአሰ…

መግቢያ በኢትዮጵያ ታሪክ በዓላቶቻችን፤ የገባር ወንዞችን ውሀ እያግበሰበሰ እንደሚጓዘው ዓባይ ወንዛችን፤ በወራት ታዝለው የኡደታቸውን ሂደት በመፈጸም ላይ ሳሉ የሚገጥሟቸውን ክስተቶች እየሰበሰቡ የሚቀጥሉ ናቸው። ክስተቶችም ደስታችንና ሀዘናችንን የምንገልጽባቸው ናቸው። ድርብ በዓላት የሚባል ስምም ተሰጥቷቸውል። ታሪካችንን ሰፊና ጥልቅ ያደረጉት፤ ስነ ጽሑፋችንንም ያዳበሩት አገራችን በዚህ መንገድ በመጓዝ የሰበሰሰበቻቸው ክስተቶች ናቸው። ከውጭ የሚመጣ ጠላትና ከውስጥም የጠላት ወኪል (የባንዳነት ውርስ […]

ይኸነው አንተሁነኝ
ሌቱ መሽቶ ይነጋል፤ ሳምንታት ወራት ዓመታት በፍጥነት መንጎዳቸውን አላቋረጡም፤ ክረምትና በጋ ይፈራረቃሉ፤ ወቅቶችም ማንም ሳይረብሻ

የፖለቲካ አዋቂዎች እንደሚሉት የኬሪ የመጀመሪያ አላማ ባይሳካም ከሞስኮ ባለሥልጣናት ጋር የደረሱበት ሥምምነት አስጊዉን የሶሪያ የርስ በርስ ጦርነት ለማ

ዋና ማዕከሉ ፤ ጀርመን ውስጥ፤ በባደን ቩርተምበርግ ፌደራል ክፍለ- ሀገር፤ ፍራይቡርግ አቅራቢያ ፣ Merzhausen በተባለችው ንዑስ ከተማ ነው። በእስዊትስዘርላን

የጀርመንዋ የግብርና ሚኒስትር ወይዘሮ ኢልዘ አይግነር በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሠወስት ቀናት ጉብኝት ዛሬ በይፋ ጀምረዋል።ሚንስትር አይግነር ትናንት…

ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ሱዳን ዉስጥ በነዳጅ ዘይት በታደለዉ በአብዬ ግዛት የ21 ሰዎች ህይወት የጠፋበትን የጎሳ ግጭት ለማርገብ ሁለቱ የሱዳን ፕሪዚደንቶች

Facebook.com/VOAAMHARIC

Facebook.com/VOAAMHARIC

Facebook.com/VOAAMHARIC

ተነጋገሩ!

By Tewodros Yalew( Special for the campaign) To Embrace RightsAt the heart of Civil and Political Rights rests the liberty and freedom of individuals. As opposed to the other rights deemed as economic, welfare or development; civil and political right…

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም(በተለይ ለዞን 9)በሥራ ላይ አለ የሚባለው በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ መንግሥት አንቀጽ 30ና 31 የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረ…

በርስ በርስ ጦርነት ስትወድም ከ20 ዓመት በላይ ያስቆጠረችው ሶማሊያ አሁን የሀያሉን አለም በተለይም የብሪታንያን ትኩረት መልሳ ያገኘች ይመስላል።

ዶቸ ቬለ Bobs ወይም የምርጥ ብሎግ ሽልማት የሚለዉን ሽልማት በመላዉ ዓለም ከሚገኙ የአምደ መረብ አምደኞች አወዳድሮ ይሸልማል።የዘንሮዉን ሽልማት ያሸነፈዉ

የንጎክ-ዲንካ ጎሣ የበላይ መሪ የሆነት ኩዎል ዴንግ ኩዎል የተገደሉት ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ከሱዳን ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተው እየተመለሱ ሳሉ ነበር፡

ያፍሪካ አንድነት ሀምሳኛ አመት ክብረ በአል በአዲስ አበባ በፈረንጆች አቆጣጠር may 25 2013 የካሄዳል። ብዙ አፍሪካና የሌሎች አገር መሪዎች ትላልቅ ባለስልጣናትና ዲብሎማቶች ይገኛሉ። ብዙ የውጪ አገር ጋዜጠኞች ለበአሉ አዲስ ይገባሉ። ጊዜው አጭር ነው ልናደርግ የምንችለው ነግር ይኖር ይሆን?። ደደቦች ነን ቀድመን ሊታሰበን ባለመቻሉ። ይህ ጽሁፍ መታሰቢያነቱ ለአንዷለም አራጌ፤ ለስክንድር ነጋና ለኛ ሲሉ በወያኔ እስር ቤት […]