የሁለቱ ማሕበራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከተነጋገሩ በሕዋላ እንዳስታወቁት ግጭትና ጦርነት በሚካሔድባቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን እና ሠ…

ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምረው ሰባት ኢትዮጵያዊ እና የውጭ ዜግነት ያላቸው ወጣቶች ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ሀረር ጎዞ ጀምረዋል። ጉዞዋቸው በመኪና ወይን

ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአ

የጀርመን መንግሥት የሠብአዊ መብት ጉዳይ ሐላፊ ማርኩስ ሉኒንግ ጄኔቭ-ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ መብት ምክር ቤት ሥብሰባ ባደረጉት ንግግ…

(ክፍል ፪)ናፍቆትእስክትመጪ ያልኩሽ ስትመጪ ከምትደናገሪ ቀድመሽ እንድትዘጋጂ ብዬ ነው፡፡አንቺብቻ ሳትሆኚ ማንም ለመሰደድ የሚቋምጥ ሁሉ እስኪሰደድ የስ…

(ክፍል፩)እነዚህ የግል ማስታወሻዎች ናቸው፡፡ለግለሰብ የተጻፉ፡፡ተወዳጅ ባይሆኑም እንኳን አንዳንድ የስደተኛ ታሪኮች አያጡም፡፡ከስደት ጅማሬየአንስቶ

የትላንቱ የቦስተን ማራቶን የቦምብ ፍንዳታ በሰው ህይወትና አካል ላይ ካደረሰው አሰቃቂ ጉዳት በተጨማሪ በውድድሩ ያሸነፉትን አትሌቶች የኢትዮጵያዊውን የ

ስለ ተስፋየ ገ/አብና ተያያዥ ጉዳዮች፣ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ” ከጥንቱ ከጠዋቱ ከታዋቂው ድምፃዊ አሰፋ አባተ ዘፈን የወሰድኳት ስንኝ ናት። አንቺም ላትከጂኝ እኔም ላልከድሽ ተባብለው መሃላ የገቡ ፍቅረኛሞች መካከል በተፈጠረ መካካድ ምክንያት ፤ መሃላውን የጠበቀው ፍቅረኛ የገጠማት የብሶት …

ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ – ለተስፋየ ገ/አብ Read more »

ከአንበሳው ይብራ መስከርም 22 ቀን 2013 እ.ኤ.አ ቀመር በእለተ ሰንበት ግንቦት ሰባት በአርሊንግቶን ቨርጂኒያ ፤ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ ። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የዋሽንግተኑ ቻፕተር ተወካይ አንድ ቃል ገባ ። እንዲህም አለ ። “በመካከላችን የግንቦት 7 መሪዎቻችን ተገኝተዋል ። ግንቦት ሰባትን …

አንዳርጋቸው ፅጌ ዘፈን ጋብዞን ሄደ ! Read more »

‹‹በስደተኛው ሲኖዶስ የተሸፈኑና በማኅበረ ቅዱሳን የመሸጉ የትምክህት ኀይሎች የግንቦት ሰባትን ከበሮ ሲመቱ ከርመዋል›› የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባዘጋጁትና ከነሐሴ ፳፩ – ፳፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በተካሄደው ‹‹አገር አቀፍ የሰላም እሴት ማጎልበቻ ጉባኤ›› ውይይት ከተካሄደባቸው ጽሑፎች መካከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ‹‹የአክራሪነት/ጽንፈኝነት ዝንባሌዎችና መፍትሔዎቻቸው›› በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ …