በሙስና ተጠርጣሪ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ቀረቡ DW Amharic May 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣናት ዛሬ፥ ግንቦት 5 ቀን 2005 ዓም ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። ፍርድ ቤቱ ለነገ ከሠዓት በኋላ ተጨማሪ ቀጠሮ መያዙም ተገልጿል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የጉምሩክ ኃላፊዎች የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሀብቶች ይገኑበታል