ፓኪስታን የሽብር መሐል ምርጫ DW Amharic May 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢዝላማባድ ፖለቲከኞች «መሪዎቻችን በአሸባሪዎች ሥለተገደሉ፥ ባልደረቦቻችን ሥለታገቱ» ወይም ከአወደ አፍሪቃ በተደጋጋሚ እንደምንሰማዉ «መስዋዕትነት» ሥለከፈልን የያዝነዉን ሥልጣን አንለቅም አላሉም።እንደ ባግዳድ፥ እንደ ካቡል፥ እንደ ሞቅዲሾ ፖለቲከኞች ቤተ-መንግሥት ተቀምጠዉ በወኪል፥ በራዲዮ፥ ቴሌቪዥን ንግግር፥ ተመረጥን አላሉም።