የኤርትራ ነፃነትና የሕዝቧ ፍዳ DW Amharic May 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ኤርትራን ከዓለም ከፍተኛ ጭቆና የሚፈፀምባት፥ ዝግና ድብቅ ሐገር ይላታል።አንዲት ኤርትራዊት የመብት ተማጓች በበኩላቸዉ በዜጎቹ ላይ ግፍ በመፈፀም የኤርትራን መንግሥት የሚወዳደር ሥርዓት ካለ ምናልባት የሰሜን ኮሪያዉ ነዉ።