Amharic የጀርመንዋ የግብርና ሚንስትር በኢትዮጵያ DW Amharic May 8, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመንዋ የግብርና ሚኒስትር ወይዘሮ ኢልዘ አይግነር በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሠወስት ቀናት ጉብኝት ዛሬ በይፋ ጀምረዋል።ሚንስትር አይግነር ትናንት ማምሻ አዲስ አበባ ከመግባታቸዉ በፊት ደቡብ አፍሪቃን ለሠወስት ቀን ጎብኝተዉ ነበር።