የሴቶች ችግር እና መፍትሄዉ DW Amharic May 9, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሴቶች በፆታቸዉ ወደ ጎን ገሸሽ የማይደረጉበት ሁኔታ እንዴት ነ ይገመገማል? የዛሪዉ የባህል ዝግጅት አብይ ርዕስ ነዉ። የረጅም ዘመናት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ምንም እንኳ አብዛኛዉን ግዜ ከፍተኛዉን ስልጣን ይዘዉ የቆዩት ተባዕታይ ፆታ ወይም ወንዶች ቢሆኑም አልፎ አልፎ ሴቶችም ስልጣን ይዘዉ አገሪቱን ይመሩ እንደነበር ታሪካችን ያሳየናልን።