የሉሲ « ድንቅነሽ» ወደ ኢትዮጲያ መመለስ DW Amharic May 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በርግጥ ተመላሽ የተደረገው የሉሲ አፅም ነው? ወይንስ ተመሳሳይ ተደርጎ የተሰራ አፅም? ይህ ጥያቄ በአንዳንድ የህብረተሰብ ዘንድ የሚንሸራሸር ጥርጣሬ ሆኖ ቆይቷል።