የጀርመንዋ የግብርና ሚንስትር የኢትጵያ ጉብኝት
ለ 3 ቀናት ጉብኝት ማክሰኞ ማታ አዲስ አበባ የገቡት የጀርመን የግብርና ሚንስትር ወ/ሮ ኢልዘ አይግነር፤ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 170 ኪሎሜትር ራቅ ብሎ በአሰላ የሚገኘውን የኢትዮጵያንና የጀርመንን የግብርና ምርምር ማዕከል በይፋ መርቀው ከፍተዋል