ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
ያፍሪካ አንድነት ሀምሳኛ አመት ክብረ በአል በአዲስ አበባ በፈረንጆች አቆጣጠር may 25 2013 የካሄዳል። ብዙ አፍሪካና የሌሎች አገር መሪዎች ትላልቅ ባለስልጣናትና ዲብሎማቶች ይገኛሉ። ብዙ የውጪ አገር ጋዜጠኞች ለበአሉ አዲስ ይገባሉ። ጊዜው አጭር ነው ልናደርግ የምንችለው ነግር ይኖር ይሆን?። ደደቦች ነን ቀድመን ሊታሰበን ባለመቻሉ። ይህ ጽሁፍ መታሰቢያነቱ ለአንዷለም አራጌ፤ ለስክንድር ነጋና ለኛ ሲሉ በወያኔ እስር ቤት […]