‘ትምህርት በኢትዮጵያ’ – እያደገ ወይስ እየወደቀ?
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት 'እያሽቆለቆለ ነው' መባሉን እንደማይቀበሉ የገለፁ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን “…ይልቁን እየተሻሻለ ነው” አሉ፡፡