አዲሱ የኢጣልያ ጠ/ሚኒስትር የአዉሮጳ ጉብኝት DW Amharic May 1, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤንሪኮ ሌታ የሁለቱን የኢጣልያ ምክር ቤቶች ይሁንታ ጠይቀዉ እጎአ ከ1948 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥምር መንግሥት መስርተዋል። ሌታ የጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ስልጣን እንደያዙ ጀርመንን ፈረንሳይን እና የአዉሮጳ ህብረትን በመጎቭኘት ላይ ናቸዉ።