Amharic በጀርመን አንድ የኒዎ ናዚዎች ቡድን ላይ የጀመረዉ ምርመራ DW Amharic May 6, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እ አ አ በ 2000 እና በ 2007 ዓም መካከል 10 ሰዎችን ገድሏል በተባለው በጀርመን በህቡዕ በሚንቀሳቀሰው የኒዎ ናዚዎች ቡድን አባል በሆነችው ቤአት ሼፐ እና በሌሎች አራት ተባባሪዎችዋ ላይ የተመሠረተውን ክስ ምርመራ ዛሪ በደቡባዊ ጀርመን በሙኒክ ላዕላይ ፍርድ ቤት ጀምሮአል።