የሶማሊያና የብሪታንያ ግንኙነት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ብሪታንያ በሶማሊያ ሥለ ሶማሊያ ሠላም የሚነጋገር ዓለም አቀፉ ጉባኤ ለማስተናገድ በተዘጋጀችበት ባሁኑ ወቅት ለሃያ-ሁለት ዓመታት ያሕል ዘግታዉ የነበረዉን ሞቃዲሾ የሚገኘዉን ኤምባሲያዋን ከፍታለች።