እሰጥአገባ፥ የአገሮች የምጣኔ ሃብት ነጻነት የደረጃ ሰንጠረዥና የኢትዮጵያ ይዞታ
የክርክር ጭብጥ፥ ዋና መቀመጫውን በዋሽንግተን ዲሲ ያደረገ ዓለም አቀፍ ታዋቂ የጥና ተቋም በያዝነው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአገሮች የምጣኔ ሃብት ነጻነት ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ ይዞታ። የክርክሩ ተሳታፊዎች፥ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ የምጣኔ ሃብት ባለሞያና በሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ትምህርት መምህር እና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ናቸው።
የምጣኔ ሃብት ነጻነት መመዘኛዎችና የኢትዮጵያ ገጽታ በክርክሩ ይዳሰሳሉ።
የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።