በዩኤስ አሜሪካ የኦክላሆማ ፌዴራዊ ግዛትን ትናንት አመሻሽ ላይ የመታው ብርቱ አውሎ ነፋስ በሰው እና በንብረት ላይ ብርቱ ጥፋት አደረሰ። የሀገሪቱ ፕሬዚደ

በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያ…

click here for pdf እንዴው በዚያ የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ሰሞን እጅግ የታወቁት የእንግሊዝ እግር ኳስ አሠልጣኝ አንዱን እንኳን የብሔራዊ ቡድናችንን …

 ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ ካናዳ)
1.   እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸ…

በዓለም ዙሪያ ከሃገሮቻቸው ውጭ የሚኖሩ ሰዎች ዕምቅ አቅም ለየወጡባቸው ሃገሮችና ማኅበረሰቦች ጥቅም ሊውል የሚችልባቸውን ሁኔታዎች ለማበረታታት የታሰበ

1.እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸኝም። 2.አንዳንድ ጠንካራ ምሳሌያዊ አባባሎች በአንድ ሀይማኖት ውስጥ ቢነገሩም፤ መልእክታቸውን የሀይማኖት ድንበር አይወስነውም። ጠቀሜታቸውን ሳይንስና ስልጣኔም አይሽረውም። በአሸዋ ላይና በአለት ላይ ስለሚገነባ ቤት ጽናት ልዩነት ቅዱስ መጽሀፍ የተናገረውን መጥቀስ ይቻላል። ቃል በቃል አላስታውሰውም፤ ግን እምነታችን በጠንካራና በማይናወጽ አለት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን፤ በፈተናና በጥርጣሬ፤ እንዲሁም […]

ሰኞ ግንቦት 12 ቀን 2005 ዓ.ም. አምስት መዓልት ብቻ መቁጠር ይጠበቃል። ከእዚያም 50ኛ ዓመቱን ደፈነ ይባላል፤ የአፍሪቃ አንድነት። እጎአ 1963 ዓ ም፤ የቀን ቀመሩ

ትናንት ቱኒዚያ ዉስጥ በፖሊስና በ አንሣር አል-ሻሪያ ቡድን ደጋፊዎች መካከል የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድ ሰዉ ህይወት ቀጥፎ ለብዙዎች ጉዳት ምክንያት ሆኗል። …

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፣ ቪየና ኦስትሪያ ውስጥ፤ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ፣ በግማሽ ማራቶን ድል በተቀዳጀበት ወቅት፤ ጂሮ ሞይቺዙኪ በተባሉት ጃ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብ

በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ ፕሬስ ስም የሚያደናግረው ጋዜጣ ፍሬው አበበ በተባለ ዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በኤርትራዊው ፋኑኤል ክንፉ ምክትል ዋና አዘጋጅነት የሚሰናዳ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሲሆን ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በውድ […]

ከሳምንታት በፊት በልእለሀያሏ አሜሪካ በቦስተን ከተማ የደረሰውን በአሸባሪዎች ጥቃት ህይወታቸውን ላጡና ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የሃገሪቱ ዜጎች በህዝብ ይሁንታ ስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ በሰላማዊ ህዝብ ላይ ለደረሰው አደጋ ሀዘናቸውን ለመግለፅና የወንጀሉን ፈፃሚዎች በቁጥጥር ስር ለማዋል መመሪያ ሲሰጡ ሰዓታት እንዳልወሰደባቸው ስንመለከት ወራት አልተቆጠረም፡፡በመሰረቱ ይህንን ዘግናኝ ጥቃት የፈፀሙት ፅንፈኛ አክራሪዎች ብዙም ሳይቆዩ በሃገሪቱ የፀጥታ […]

ዉስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት መታሻ ቤቶቹን የሚያዘወትሩ አብዛኞቹ ደንበኞችም የደንበኝነታቸዉ ዋና ምክንያት በጤና መጓደል ወይም በሥራ ጫና የደከመ ወይም የ…

ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ …

በቅርቡ በተደረገዉ የከተሞች አስተዳደር ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትሩ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በርካታ መቀመጫዎችን ማጣቱ፥የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት ይበልጥ ማሽቆልቆ

‹‹ኢንሳክሎፒዲያ ብሪታኒካ›› ስለ አፄ ኃ/ሥላሴ ባቀረበው አጠር ያለ ጽሑፍ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹Haile Selassie played a very important role in the establishment of the Organization of African Unity in 1963.›› ዕለታዊው የአዲስ ዘመን የወርኻ ግንቦት 15 ቀን 1955 ዓ.ም ዕትሙ በፊት ለፊት ገጽ ላይ፣ ‹‹ሠላሳ የአፍሪካ መሪዎች በተገኙበት ጉባኤ በአፍሪካ አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ግርማዊ ጃንሆይም የጉባኤው የክብር […]

click here for pdf እውነት እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ዘለዓለማዊ ነው፡፡ እውነትም ዘለዓለማዊት ናት፡፡ <የሰዎችን ልጆች ጥላዎች> ሲያስበረግ…

ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እ

ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/

በተለይ የሳርናየብ ርችቶች የተቀመጡበትን ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ከሚኖርበት የአዳሪ ተማሪ መኝታ ክፍል በማሸሽና ለፌደራል የህግ አስፈጻሚ አካላት በመዋ

በብዙ ሀገራት ሰርግ የአጭር ወይንም የአንድ ቀን ድግስ ብቻ አይደለም። ትንሽ ለየት የሚያደርገው የሰርግ ስነ ስርዓቱ እና ቅድመ ዝግጅቱ ነው።

በግዙፏ ላቲን አሜሪካዊት ሀገር ፤ ብራዚል፣ ካለፈው እሁድ አንስቶ እስከ ዓርብ በጉብኝት ላይ የሚገኙት፤ የጀርመን ርእሰ ብሔር ዮአኪም ጋውክ፤ ከሀገሪቱ ፕ

የእስረኞቹ ጠበቃ እንዳስታወቁት ክሱን የመሠረቱት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጅሐዳዊ ሐራከት በሚል ርዕስ ባሰራጨዉ ፊልም የደንበኞቻቸዉን ሥም በማጥፋቱ ነዉ።

አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ባለፈዉ መስከረም ከያዙ ወዲሕ ሚንስትሮች ከሥልጣን ሲወገዱ አቶ ሐይሉ ሁለተኛዉ ናቸዉ።።አቶ መ

ይኸነው አንተሁነኝ
ህወሓት ሀገራችንን በገልበቱ መግዛት ከጀመረበት ግንቦት 1983 ዓ/ም ጀምሮ ለቁጥር የሚያታክቱ ለመስማት የሚያስጨንቁ ብዙ ቁም ስቅሎችን ፈ…

ፍቅር ለይኩን
በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the Nile Water በሚል ርዕስ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ አውጥቷል። ይ