የዶቸ ቬለ ራድዮ ጣብያ 60ኛ ዓመት ምስረታ ልዩ ዝግጅት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓም ዓርብ ነዉ ቀኑ። የዶቼ ቬለ ራድዮ ጣቢያ ሥርጭቱን የጀመረበት 60 ኛ ዓመት ዛሬ ነው ፤ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ቋንቋ ክፍል ደግሞ ከሁለት ዓመት በኋላ 50ኛ ዓመቱን ይይዛል።