የዓለም ጤና አጠበበቅ ፌዴሬሽን ጉባዔ ፍፃሜ

ስለጉባዔው አካሄድ እና ስለደረሰባቸው ዋናዋና ጭብጦች የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንግሥቱ አስናቀ አጭር የማጠቃለያ መግለጫ ሰጥተውናል፡፡

ለተጨማሪ ቃለምልልሱን ያዳምጡ፡፡