የግብርና ዓይነቶችና የምግብ ዋስትና
የወደፊቱን የሰው ቀጣይ ህልውና ለማረጋገጥ ፤ ከወዲሁ ስለፕላኔታችን አያያዝ ጠንቀቅ ማለት እንደሚገባ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ምሁራን አጥብቀው ይመክራሉ። አንዳንዱ መግለጫቸው እንዲያውም አደናባሪም፤ ተስፋ አስቆራጭም የሚመስልበት ሁኔታ አለ።
የወደፊቱን የሰው ቀጣይ ህልውና ለማረጋገጥ ፤ ከወዲሁ ስለፕላኔታችን አያያዝ ጠንቀቅ ማለት እንደሚገባ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ምሁራን አጥብቀው ይመክራሉ። አንዳንዱ መግለጫቸው እንዲያውም አደናባሪም፤ ተስፋ አስቆራጭም የሚመስልበት ሁኔታ አለ።
«አፍሪቃ የምትፈልገዉ ተግባር ነዉ፤ አፍሪቃ ወደ ተግባር እንድትገባ ከተፈለገ፤ አፍሪቃ የራስዋን ወይም ደግሞ ሀገሮች፤ የራሳቸዉን ፍላጎት፤ ሌሎችን በመጠበቅ ሳይሆን፤ በራሳቸዉን መወሰን መቻል አለባቸዉ» የኤኮነሚ ጉዳይ ምሁሩ ደምስ ጫንያለዉ፤ የአፍሪቃን ዓመታዊ የኤኮነሚ ዘገባን በተመለከተ የተናገሩት ነዉ።
በወለጋ ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ዉጭ ያሉ ኢትዮጵያዉያን ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየተደረገ እንደሆነ ከመኢአድ አካባቢ የደረሱን ምንጮች ገለጹ። «በወለጋ ክፍለ ሃገር ከፍተኛ የሆነ ችግር ተፈጥሮል፡፡ በተለይ በጊምቢ ከተማ ኗሪ የሆኑ ከኦሮሞኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዉጭ ያሉ ይደበደባሉ ይሰደዳሉ፣ ይገደላሉ» ያሉት የመኢአድ መንጮቻችን ፣ አቶ ፍሬዉ አያሌዉ የተባሉ የከተማዋ ነዋሪ በአክራሪ ኦሮሞዎች እንደተገደሉም ይገልጻሉ። ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ንብረትና ሱቅ […]
«አበሾች አዲስ አበባን በመጠቀም የኦሮሚያን መሬት እየወረሩ ነው» በሚል በቅርቡ ይፋ የሆነውን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወቃል። ከተቃዉሞው ጋር በተገናኘ በርካታ ዜጎች የሞቱ ሲሆን፣ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጥፋት ደርሷል። በተነሳው ቀውስ ሰለባ ከሆነቸው ከተማ አንዷ የጊምቢ ከተማ ናት። ከጊምቢ የተላኩ ፎቶዎችን ይመልከቱ
ጥንታዊቷ የአምቦ ከተማ ፣ የኢትዮጵያን ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከምእራቡ የኢትዮጵያ ክፍል የምታገናኝ ከተማ ናት። አገዛዙ በሚወስዳቸው ዘረኛ ፖሊሶዎች ምክንያት፣ አምቦ ብዙ የተረሳችና ሰፋፊ የልምታ እንቅስቃሴዎች የማይታዩባት ከተማ ነበረች። በከተማዋ ሶስት ፎቆች ብቻ የነበሩ ሲሆን፣ አገዛዙከፍተኛ አፈና ከሚያደርግባቸው ቦታዎች አንዷ ነበረች። ሰሞኑን በተነሳው ረብሻ ብዙዎች የተገደሉ ሲሆን፣ በከተማዋ የነበሩ ሶስት ትላልቅ ፎቆች ወድመዋል። የወ/ር አበበች […]
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሀገሬ)
በ2015 በሚካሄደው ፓርላሜንታዊ “ምርጫ” መቅረብና መወሰን ያለበት አንድ ጥያቄ ይህ ነው፤ “የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁን እ.ኤ.አ 2014 ያሉበት የኑሮሁኔታ ከቀድሞ 2010 ወይም 2005 ከነበሩበት የኑሮ ሁኔታ ይሻላል ወይ?” ህዝቦች ካለፉት ዓመታት በተሻለ ሁኔታ ላይ የማይገኙ ከሆነ አንደ አሮጌ ሸማ መቀየር መቀየር ይኖርባቸዋል። የፖለቲካ ሰዎችና እንደ አሮጌ ሸማ ናቸው። በየጊዜው ካልታጠቡና ካልተለወጡ ይበሰብሳሉ ይገማሉም። በጣም የሚገርም ነገር ነው! ምስኪን ኢትዮጵያውያ አንድ የበሰበሰ የገማ ሸማ ለሌላ 5 ዓመታት በጠቅላላው ለ25 ዓመታት ስትለብስ አያሳዝንም?
13 may 2014 (EMF) የረዳት ፓይለት ኃይለመድህን አበራን ጉዳይ ለመከታተል ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሞያ ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ ባለፈው ሳምንት ወደ ጄኔቭ-ስዊዘርላንድ ተጉዟል።
ከ 11 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሆነበት መንገድ ከአዲስ አበባ ናዝሬት/አዳማ በ45 ደቆቃዎች ዉስጥ ብቻ እንዲደርስ የሚያደርግ ሲሆን ፣ ሁለቱንም ከተሞች በኢኮኖሚም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ዘርፎች የሚያገናኝ ነው። ከናዝሬት አዲስ አበበ ለመሄድ ከሁለት ሰዓታት በላይ ይፈጅ እንደነበረ ይታወቃል። የዚህ መንገድ መሰራት ዜጎችን ናዝሬት እየኖሩ አዲስ አበባ እንዲሰሩ፣ አዲስ አበባ እየኖሩ ናዝሬት እንዲሰሩ የሚያስችል […]
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ በሚታዩ ወቅታዊ ችግሮች ላይ መንግስት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ በመቃወም ለግንቦት 3 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቶ የነበረ ቢሆን፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር እንደለመደው ቀኑ እንዲራዘም በመጠየቅ እውቅና ሳይሰጥ ቀርቷል። መድረኩ ለግንቦት 10 ቀን ሰልፉን ለማድረግ እውቅና ለማግኘት እየሞከረ ሲሆን፣ እስከአሁን ምን ደረጃ ላይ እንደተደረሰ ከመድረክ የተሰጠ መግለጫ የለም። መድረክ […]
የታሰሩ ሰዎች ሲኖሩ በዚያው አካባቢ ጎዳዱፍቱ ወረዳ ከ16ቱ ታሳሪዎች 13ቱን በፍርድ ቤት አስፈትተን ሦስቱ ደገሞ ታስረውብናል። በጋሞ ጎፋ ዞን በተመሳሳይ ወደ 12 ሰዎች ተደብድበውና ታስረው የፓርቲውን መታወቂያ ተቀምተዋል እና በአካባቢው የተለየ የሰብአዊ መብት የሚጣስበት ዞንና ወረዳ በመሆኑ ነው ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ የወሰነው። ሰንደቅ፡- በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ጥያቄአችሁ ምን ነበር? አቶ አበባው፡- በሰልፉ ላይ በርካታ መልዕክቶችን […]
የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ በአዳማ ሊያደርግ ያሰበው ሰልፍ በትላንትናው ዕለት የማሳወቁ ስራ መከናወኑ ይታወቃል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰልፉን ለማካሄድ ትችሉ ዘንድ ከአለቆቼ ጋር መምከር አለብኝ ያሉት አቶ ጸጋዬ አበራ የከንቲባ ጽ/ቤት ሐላፊ ሲሆኑ በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ ሰልፉን ከግንቦት 20 በፊት ማድረግ አትችሉም ቢሉም ይህንን የሚገልጽ ደብዳቤ ስላልሰጡን ሰልፉን ለማድረግ ማሳወቅ ብቻ የሚጠበቅብን መሆኑና ከ48ሰዓት በኋላም ሰልፉን […]

ዛሬ፣ ረቡዕ ግንቦት ፮ ቀን የሚጀመረው የ፳፻፮ ዓ.ም. የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ኹለተኛ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ሥርዓተ ጸሎት በትላትናው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተካሒዷል፡፡ ከቀኑ ፲ ሰዓት ጀምሮ በተከናወነው በዚኹ የመክፈቻ ሥርዓተ ጸሎት፣ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ከሀገር ውስጥና ከውጭ አህጉረ ስብከት የተሰበሰቡ ከሠላሳ በላይ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተዋል፤ …![]()
ዕለተ-ሐሙስ፤ ሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የታሪካዊቷ አምቦ ከተማ ጀንበር አዘቅዝቃ ሰማዩ መቅላት ሲጀምር፣ ከወትሮው ለየት ያለ ጉዳይ በሰደድ እሳት ፍጥነት ጠቅላላ የዩንቨርስቲ ግቢውን አዳርሶ ተማሪውን ከባድ ሃሳብ ላይ ጣለው፡፡ ሌሊቱ ዕኩሌታ ላይ የግቢው ኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪ በሙሉ ስለጉዳዩ መረጃው እንደደረሰው ያረጋገጡ ጥቂት አስተባባሪዎች በተረፈችዋ ሰዓት ቢያንስ ጎናቸውን ለማሳረፍ ወደየመኝታቸው ሲያዘግሙ ተስተዋሉ፡፡ …ነገስ ምን ይዞ […]
በዝዋይ ወህኒ ቤት የሚገኙት ፖለቲከኞች አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር፣ ናትናኤል መኮንን፣ ክንፈሚካኤል ደበበና አንዷለም አያሌው የርሃብ አድማ ለሁለት ሳምንታት ያህል ማድረጋቸውን ተከትሎ ድብደባ ተፈጽሞባቸው በኮንቴነር ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ የእስረኞቹ ቤተሰቦች አስታወቁ፡፡ በድብደባው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተነገረባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዘሪሁን በማረሚያ ቤቱ የህክምና መስጫ እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝም ባለቤታቸውና ልጃቸው በእንባ ተውጠው አስታውቀዋል፡፡ […]
ግሎባል ቮይስስ – Global Voices የአንድ ቀን #FreeZone9Bloggers (የዞን ዘጠኝ ብሎገሮችን ልቀቁ) ዓለምአቀፍ የትዊተር ዘመቻ ለረቡዕ፤ ግንቦት 6/2006 ዓ.ም ጠርቷል፡፡
Ethiopia, anti-corruption report
AEPO, south, Sawla, harrassement
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ከእንግዲህ የሰላሙን ሂደት የማፋጠን ሥራ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፂው መሪ ሪያክ ማሻር ጉዳይ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባን ኪ ሙን አሳሰቡ፡፡
ሚስተር ባን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ትናንት ያደረጉት ንግግር ለወራት የዘለቀውን ጦርነት ለማስቆምና አዲስ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ከተስማሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ ቢሆንም የስምምነቱ መጣስ ወሬና የሃገሪቱ ዜጎች የሚገኙበት ሁኔታ በእጅጉ እያሳሰባቸው መሆኑን አመልክተዋል፡፡
ዋና ፀሐፊው ባለፈው ሣምንት ውስጥ ወደ ጁባ ተጉዘው ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርን አነጋግረል፤ ሃያ ሺህ ተፈናቃዮች የተጠለሉበትን የመንግሥታቱ ድርጅት ግቢንም ጎብኝተዋል፡፡
ተፈናቃዮቹ በመጠለያው ውስጥ እየገፉ ያሉት ሕይወት በእጅጉ ያሳዘናቸው መሆኑን የገለፁት…
South Sudan, UN, Ban Ki-Moon
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ባለፈው እሁድ ምሥራቅ ዩክሬን በተካሄደው ህዝብ ወሳኔ አብላጫ ድምፅ አገኘን ያሉት የምሥራቅ ዩክሬን ተገንጣዮች ትናንት ነፃነታቸውን አውጀዋል ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም እውቅና እንዲሰጣቸው እየጠየቁ ነው ።
በየመን መንግሥት እና በዐረቡ ልሳነ ምድር በሚንቀሳቀው ፣ በምሕፃሩ «ኤ ኪው ኤ ፒ» በሚል መጠሪያ በሚታወቀው የአል ቃይዳ ክንፍ ዓማፅያን መካከል በምሥራቃዊው የሀገሪቱ አካባቢ በተለይ በማሪብ እና በአል ባይዳ ግዛቶች ውዝግቡ ከተባባሰ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ የሀገሪቱ መንግሥት ቡድኑን ለመደምሰስ ዘመቻውን አጠናከረ።
በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት፣ « ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ »
ለ 41 ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ወጣቶች ሰሞኑን አስመረቀ።
የናይጀሪያው የሙስሊም ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ከትምህርት ቤት ያገታቸውን ልጃገረዶች ለመልቀቅ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ የናይጀሪያ መንግሥት እንደማይቀበል አስታወቀ ። ቡድኑ ልጃገረዶቹን ለመልቀቅ የታሰሩበት ሚሊሽያዎች እንዲለቀቁ ያቀረበውን ጥያቄ የናይጀሪያ መንግሥት ውድቅ አድርጎታል ።
ለደቡብ ሱዳን ውዝግብ መፍትሔ የማፈላለጉ ጥረት ከእስር የተፈቱት 11 የመንግሥቱ የቀድሞ ባለሥልጣናትም የአጠቃላዩ የሰላም ድርድርሩ አባል መሆን እንዳለባቸው በመታመኑ ተቀናቃኝ ወገኖችን ለማስታረቅ የሽምግልና ጥረት ከጀመረው የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን ፣ ኢጋድ ተወካዮች ጋ ዛሬ በአዲስ አበባ ውይይት ጀመሩ።
ኤርትራዊው ደራሲ ሰለሞን ፀሓዬ በትግርኛ ቋንቋ በቃል የሚነገሩትን ባህላዊ አባባሎች እና ትውፊቶችን በማጥናት በመጽሐፍ መልክ አሳትመዋል።
የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ሰዎች በየትኛዉም አጋጣሚ የሚደርስባቸዉ አደጋ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የሚሰጥ ጊዜያዊ ርዳታ ነዉ።
ቀደም ሲል በአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት ፓርቲ (አረና) ውስጥ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩትና በኋላ ከፓርቲው ጋር በተፈጠረ “የስትራቴጂክ ልዩነት” ከአረና ፓርቲ ወጥተው በግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩት አቶ አሥራት አብርሃም ከሰሞኑ ወደ አንድነት ፓርቲ ገብተዋል። አቶ አሥራት በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ከዲላ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ሲሆን በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ትምህርት የሁለተኛ ዲግሪአቸውን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው። […]
ስፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገራቸው ሉአላዊነት እና በህዝቦች መፈቃቀድ መፈቃቀርና መኖር ዙሪያ ማንም ሰንካላ ምክንያት በማቅረብ እንዲበታትነው መፍቀድ የለበትም በተለይ ይመራናል ያስተዳድረናል በምንለው መንግስት ከህዝቦች ፍቃድና እውቅና ውጪ በማስተዳደርና በመግዛት ዙሪያ ያለው የተራራቀ ልዩነትና የመንግስታችን አተያየም የመግዛት በመሆኑ የግዛት ጊዜውን በማራዘም የጭቆና ቀንበሩን ለማፅናት ሲል ለ3 ሺ ዘመናት የነበራትን ታሪክ በማበላሸትና በዚያ አኩሪ ታሪኳም ለዜጎች ብቻ […]
የወለላዬና የአበራ ለማ የግጥም ምልልስ
ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሬድዮ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ ወደ ጋሞጎፋ
ለሥራ ሄዶ ሳለ፣ በድንገት ካጋጠመችው የሐመር ቆንጆ ጋር የተነሳው ፎቶ ነው። ዘመኑ 1969 ዓ.ም. ሲሆን፣ ፎቶ ግራፍ አንሺው የእርዳታ ማስተባበሪያው ማንተጋፍቶት አጥናፉ ነበር። ምልልሱን ያንብቡ!
ጵራቅሊጦስን ለመገልበጥ ይታገላሉ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከአሁን በፊት በርካታ ጽሁፎችን ያበረከቱልን ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አሁንም እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የሆነ በጥልቀትና በስፋት የተብራራ ጽሁፍ አቅርበውልናል። ጽሁፉን ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ጵራቅሊጦስን ለመገልበጥ ይታገላሉ፤ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
The Economic Growth didn’t bring about Social Development yet.
South Sudan, Cease Fire agreement violated
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዘንድሮ እንደ ሊቨርፑል ልቡ የተሰበረ ቡድን የለም። 24 ዓመታት ጠብቀውም ዋንጫ የመጨበጥ ህልማቸው እንደ ጉም በኗል። ማንቸስተር ሲቲ በሦስት ተከታታይ የጨዋታ ዘመን ለ2ኛ ጊዜ ዋንጫውን ማን ደፍሮ ከእጄ ሊነጥቅ ብሏል። የፕሬሚየር ሊግ ጨዋታዎች፣ የጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፣ የስፔን ላሊጋና የጣሊያን ሴሪኣ ቅኝት ተደርጎባቸዋል።
በምሥራቅ ዩክሬይን 2 ግዛቶች ውሳኔ ሕዝብ አካሂደው እንደተነገረው 89 ከመቶ የሚሆነው ድምፅ ሰጪ ከኪቭ የተለየ አቋም እንዳለው አሳይቷል።ውጤቱ ፤ በአንድ በኩል ቅራኔውን አባብሶ ፤ አገሪቱ ከ2 እንድትከፈል አለያም፤ ተጨባጩን እውነት በመቀበል፤ ምዕራባው
ባለፈዉ ታሕሳስ አጋማሽ የተጀመረዉ ጦርነት አንዳድ ግምቶች እንደሚጠቁሙት በአስር ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ገድሏል።ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።ወይም አሰድዷል።ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጥ ለረሐብ አጋልጧል።ጦርነቱ እስከ መጪዉ የዝናብ ወቅት ከቀጠለ ደግሞ—–
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ) በደቡብ መስተዳድርጎፋ ልዩ ዞን፤ ሳውላ ወረዳ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ። ከአዲስ አበባ ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የ ሰልፉን አዘጋጂዎች ቃል ጠቅሶ እንዳብራራው፤ የፀጥታ ኃይሎች፤ ለማደናቀፍ
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ማስተር ፕላን የኦሮምያ ክልልን ጥቅም ያስቀራል የአካባቢውን ገበሪ ያፈናቅላል የሚሉና የመሳሰሉ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩበት ነው ። መንግሥት ግን ማስተር ፕላኑ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችም ከአዲስ አበባ ጋር አብረው እንዲያድጉ ታስቦ ነው ይላል ።
የደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት ሁለት ቀንም ሳይሞላው ዛሬ ሳይጣስ እንዳልቀረ ተነገረ። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ፕሬዚዳንት ሣልቫ ኪርና ሪኤክ ማቸር ተኩስ ለማቆም ከትናንት በስተያ ነበር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ስለመጣሱ የመንግሥትና የተፋላሚ ወገኖች እየተወነጃጀሉ ናቸዉ።