የመንና ፀረ አል ቃይዳ ዘመቻ DW Amharic May 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በየመን መንግሥት እና በዐረቡ ልሳነ ምድር በሚንቀሳቀው ፣ በምሕፃሩ «ኤ ኪው ኤ ፒ» በሚል መጠሪያ በሚታወቀው የአል ቃይዳ ክንፍ ዓማፅያን መካከል በምሥራቃዊው የሀገሪቱ አካባቢ በተለይ በማሪብ እና በአል ባይዳ ግዛቶች ውዝግቡ ከተባባሰ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ የሀገሪቱ መንግሥት ቡድኑን ለመደምሰስ ዘመቻውን አጠናከረ።