ደ.ሱዳን፤ ዳግም ግጭት ተቀሰቀሰ DW Amharic May 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት ሁለት ቀንም ሳይሞላው ዛሬ ሳይጣስ እንዳልቀረ ተነገረ። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ፕሬዚዳንት ሣልቫ ኪርና ሪኤክ ማቸር ተኩስ ለማቆም ከትናንት በስተያ ነበር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ስለመጣሱ የመንግሥትና የተፋላሚ ወገኖች እየተወነጃጀሉ ናቸዉ።