አወዛጋቢው የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን DW Amharic May 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ማስተር ፕላን የኦሮምያ ክልልን ጥቅም ያስቀራል የአካባቢውን ገበሪ ያፈናቅላል የሚሉና የመሳሰሉ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩበት ነው ። መንግሥት ግን ማስተር ፕላኑ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችም ከአዲስ አበባ ጋር አብረው እንዲያድጉ ታስቦ ነው ይላል ።