ደቡብ ሱዳን-የሰላም ዉልና ጦርነት DW Amharic May 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ ታሕሳስ አጋማሽ የተጀመረዉ ጦርነት አንዳድ ግምቶች እንደሚጠቁሙት በአስር ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ገድሏል።ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።ወይም አሰድዷል።ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጥ ለረሐብ አጋልጧል።ጦርነቱ እስከ መጪዉ የዝናብ ወቅት ከቀጠለ ደግሞ-----