ከዞን-9 ታሣሪዎች ስድስቱ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ፖሊስ በሽብር አድራጎት እጠረጥራቸዋለሁ ብሏል፤ ፍርድ ቤት የ28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ፖሊስ በሽብር አድራጎት እጠረጥራቸዋለሁ ብሏል፤ ፍርድ ቤት የ28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
Medrek demonstration postponed
ጽዮን ግርማ ([email protected]) (በፋክት መጽሔት የታተመ)
ሚያዚያ 17 እና ሚያዚያ 18 ቀን 2006 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት ስድስቱ ጦማሪያንና (Bloggers) ሦስቱ ጋዜጠኞች በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ከታሠሩ ዛሬ ሃያ ሦስተኛ ቀናቸውን ይዘዋል። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥም በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት በጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ሁለት ጊዜ ቀርበዋል። እሁድ ሚያዝያ 19 ቀን 2006 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቀርቡ ብቻቸውን በመኾኑም የፍርድ ቤቱ ድባብ ምን ይመስል እንደነበር የሚያውቅ አንድም ታዛቢ ሰው አልነበረም።
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ፈረንሳይ ፓሪስ ላይ የተደረገዉ ፀረ- ሽብር ጉባኤ፤በተለይ በናይጀርያ በሚንቀሳቀሰዉ አሸባሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ቦኮ ሃራም ላይ ማነጣጠሩ ተመለከተ። የናይጀርያዉን አሸባሪ ቡድን ለመዉጋት፤ በተሻለና በተቀናጀ መንገድ የትብብር ሥራ ወሳኝ መሆኑም ዛሬ ፓሪስ ላይ በተካሄደዉ የደኅንነት ጉባኤ ላይ ተመልክቶአል።
የቅዱስ ሲኖዶሱን የአመራር፣ የአስተዳደር፣ የቁጥጥርና የመወሰን ብቃት ያግዛሉ የቅዱስ ሲኖዶሱን አካላት ለማቀናጀትና አሠራራቸው ጥንካሬ እንዲኖረው ያስችላሉ ምልዓተ ጉባኤው በአጭር ጊዜ የሚይዛቸው በርካታ አጀንዳዎች የተጠና ውሳኔ ያገኛሉ የኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት ተጠሪነት ለቅዱስ ሲኖዶሱ ይኾናል (አዲስ ጉዳይ፤ ቅጽ ፰ ቁጥር ፪፻፲፮፤ ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመጨረሻውና ከፍተኛው የሥልጣን ባለቤት ለኾነው ቅዱስ ሲኖዶስ÷ ቤተ …![]()
በደቡብ ሱዳን ካለፈው ታህሳስ ወር ወዲህ በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር መንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዚደንት ሪየክ ማቸር በሚመሩ ዓማፅያን መካከል የቀጠለው ውጊያ እና ያስከተለው መዘዝ የአካባቢው ሃገራት መረጋጋትን እንዳያናጋ ማስጋቱ ተነገረ።
‹‹የፓትርያርኩን ሥልጣን ይገድባል›› በሚል ተተችቷል ‹‹አመራራቸውን በብቃት እንዲያከናውኑ የሚያግዝ ነው›› /የሕግ ረቂቁ/ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሚያስተላልፉት በብሔራዊ ቋንቋ ብቻ ይኾናል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፫ ቁጥር ፯፻፵፰፤ ግንቦት ፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ፓትርያርኩ የተጣለባቸውን አባታዊ ሓላፊነትና መንፈሳዊ አመራር በሚጠበቀው ብቃትና ደረጃ ለማከናወን እንዲችሉ የሚያግዝ እንደራሴ እንደሚመደብ በሚገልጽና …![]()
(ሎሚ መጽሔት፤ ቅጽ ፫ ቁጥር ፻፮፤ ከግንቦት ፰ – ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) ሎሚ፡- እንደሚታወቀው እርስዎ በቤተ ክህነት አካባቢ ብዙ አስተዋፅኦዎችን አበርክተዋል፡፡ ከዚህ አንጻር በቤተ ክህነቱ አካባቢ ብዙ ተደማጭነት አልዎት ይባላል፡፡ ቤተ ክህነት ስላለችበት ኹኔታና ከማኅበረ ቅዱሳን ጋራ ተያይዞ ስለሚነሡ ‹‹ወሬዎች›› የሚሉን ነገር ካለ? ኢ.ር ታደለ፡- ቤተ ክህነታችን ወደድንም ጠላንም ማንም ምን ይበል የኢትዮጵያ …![]()
እንደመግቢያ፡ ግንቦት ሰባት ምን ነካው? ፩-ልረብሽ ነው፡፡ ልክ እንደኢሳት ሁሉ፤ “ግንቦት ሰባትም የኛ ነው” ( “የኔ ነው” የሚለው መፈክር አይመቸኝም)፡፡ የኛ ለሆነ ነገር ደግሞ ፍቅራችንን የምንገልጸው፤ በጭብጨባና በሽብሸባ ብቻ ሳይሆን፤ በተግሳጽና በትችትም ጭምር ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ለድርጅታቸው ካላቸው ጽኑእ ፍቅር የተነሳ፤ ድርጅታቸውም መሪዎቻቸውም ሲሳሳቱ፤ መተቸት የሌለባቸው ብጹአን አድርገው ይወስዱኣቸዋል፡፡ በዚህ አልስማማም፡፡ ስለዚህ፤ ግንቦት ሰባትን/የሊቀመንበሩን […]
ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ-ካናዳ)
እንደመግቢያ፡ ግንቦት ሰባት ምን ነካው?
፩- ልረብሽ ነው፡፡ ልክ እንደኢሳት ሁሉ፤ “ግንቦት ሰባትም የኛ ነው” ( “የኔ ነው” የሚለው መፈክር አይመቸኝም)፡፡ የኛ ለሆነ ነገር ደግሞ ፍቅራችንን የምንገልጸው፤ በጭብጨባና በሽብሸባ ብቻ ሳይሆን፤ በተግሳጽና በትችትም ጭምር ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ለድርጅታቸው ካላቸው ጽኑእ ፍቅር የተነሳ፤ ድርጅታቸውም መሪዎቻቸውም ሲሳሳቱ፤ መተቸት የሌለባቸው ብጹአን አድርገው ይወስዱኣቸዋል፡፡ በዚህ አልስማማም፡፡ ስለዚህ፤ ግንቦት ሰባትን/የሊቀመንበሩን ቃለምልልስ ትንሽ ልተች ነው፡፡ ይህንን ነው ረብሻ ያልኩት፡፡
የቤንሻንጉል ጉምዝን የምናውቃት በለምለምነቷ እና በአከባቢው አገራችን ነው ብለው ለረዥም ዘመናት ሰፍረው ሲኖሩ በአንድ ጀንበር ተፈናቅለው በገዛ አገራቸው በተሰደዱ ዜጎች እና በተፈጠሩ ሁኔታዎች ነው። አከባቢውን በተመለከተ የጸጥታ ሁኔታዎች አስተማማኝ ከመሆናቸውም በላይ ህዝቡ ሰላማዊ እና ሰራተኛ መሆኑ የተረጋገጠ ነው። ከተወሰኑ አመታት በፊት በሱዳን እና በአማጺ ጄኔራል መካከል በተደረገ ጦርነት ሸሽተው የገብ ወታደሮች ወደ ደቡብ ሱዳን ተላለፉበት […]
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለታሠሩ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡
Nairobi, explosion
Court, corruption, Melaku, Fanta
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ወጣትነት ከመቼውም ጊዜ በላይ በርካቶች ሱስ የሚያሲይዙ ነገሮች ለመሞከር የሚፈተኑበት ጊዜ ነው። ከገቡበት ደግሞ ፤ የቻሉ በራሳቸው ኃይል ያልቻሉ ደግሞ እድሜ ልካቸውን ለሱስ አስያዦች ጥገኛ ሆነው ይቀራሉ። የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ራሱን ከሱሰኝነት አላቋል። ልደት አበበ አነጋግራዋለች።
እ ጎ አ ከ 1980 ዓ ም አንስቶ በሱዳን በኩልና በቀጥታም ከኢትዮጵያ ወጥተው በተለያዩ ጊዜያት እሥራኤል የገቡ፣ ቤተ እሥራኤል በመባል የታወቁ ኢትዮጵያውያን አይሁድ፣ በአንዳንድ መግለጫዎች መሠረት ወደ 80 ሺ ይጠጋሉ ፤ ከ 100 ሺ በላይ
የጀርመን ፍሪድሪኽ ኤበርት ድርጅት (እሽቲፊቱንግ) ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ትናንት በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀው ስብሰባ፤ የክርስትናና እሥልምና የዘመናት የመቻቻል ታሪክ ትኩረት እንደተደረገበት ተገለጠ። ድርጅቱ ፤ ከፓሪስ ዩንቨርስቲ ፣ በአፍሪቃ ቀንድና
ናይሮቢ ኬንያ ዉስጥ ዛሬ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ አስር ሰዉ ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለጸ። በርካቶችም ተጎድተዋል። የኬንያ ብሄራዊ የአደጋ መከላከል ዘመቻ ማዕከል ፍንዳታዉ የደረሰዉ በህዝብ ማመላለሻ መለስተኛ አዉቶቡስና ገበያ ዉስጥ መሆኑን ገልጿል። ለፍንዳታዉ እስካሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል የለም።
ጋዜጠኛ፣ ገጣሚና ደራሲ አበራ ለማ “ሽፈራው – ሞሪንጋ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ አሣተመ። ሞሪንጋ ወይም ባገራችን “ሽፈራው” እያልን በስፋት የምንጠራው ዕጽ፣ እጅግ እውቅናን አግኝቶ የኖረው በእስያ ውስጥ ነው። ሕንዶች ኦሊፌራ የተሰኘው ዝርያ ባለጸጎች በመሆናችው በብዙ መልኩ ሲጠቀሙበት ኖረዋል። ዛሬ ኦሊፌራ የተሰኘው ዝርያ፣ በሰሜንና ደቡብ አሜሪካ፣ በካሪቢያን ደሴቶች፣ በአፍሪካና በኦሴኒያ ውስጥ በብዛት እየለማና እየተስፋፋ ነው።
ዘረኛው አገዛዝ የመጨረሻ የሚመስል ከልክ ያለፈ የዘረኝነትና የፍጅት ተግባሩን ቀጥሏል። ሕዝብን ከሕዝብ ማባላቱ የስርአቱ አይነታ ስልት መሆኑን እስካሁንም ያልተረዱ መኖራቸው ያሳዝናል። በአለፉት ፪፫ አመታት ተወልደው ያደጉና በሰላሳወቹ ውስጥ ያሉ ዜጎች ብዙወች የስርአቱ ሰለባወች ሆነዋል። አገርና ሕዝብ ለወያኔ ደናቁርት ምንም ማለት አይደለም። በመሆኑ የአገር ልሂቃን፤ የፖለቲካና የሰበአዊ መብት ተሟጋች የሆኑ ዜጎች ክንዳቸው እንዲጠነክር መተባበርን ይጠበቅባቸዋል። ወያኔ […]
የኢትዮ ሱዳን ዳር ድንበር በግልፅ የተከለለ እንዳልሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የሚጠቀሙት መሬት የኢትዮጵያ እንደሆነ ሲወሰድ ሱዳናውያን የሚገለገሉበትም የሱዳን ነው ተብሎ ይታሰባል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን የኢህአዴግ መንግስት ኢትዮጵያውያን አርሶአደሮችን ከቀያቸው እያፈናቀለ ለሱዳን ማስረከቡ ይታወቃል። ብዙ የኢትዮጵያ አርሶአደሮች ተፈናቅለዋል፣ የተወሰኑ ተለዋጭ መሬት ሲሰጣቸው ምንም ያላገኙም አሉ። ድንበሩ ብዙ ዉዝግብና ተቃውሞ ያለው ሲሆን የኢህአዴግ መንግስት ከሱዳኖች ጋር […]
እንደተለመደው ዘወትር በየቀኑ እንደማደርገው ሁሉ – ማክሰኞ ምሽት አካባቢ (ግንቦት 5፣ 2006) የኢትዮጵያን ጠረንና ሙቀት በመሻት፡ የሃገር ቤት ወቅታዊ ዜናዎች ገጾችን ሳፈላልግ/ሳገላብጥ – በቤት ማስተላለፍ ሂደት የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር ለማስወገድ እርምጃ እየተወሰደ ነው የሚለው በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተጻፈው አርዕስት ላይ ዐይኔ በድንገት አረፈ። አገራችን ምርጫ ዋዜማ ላይ ስለሆነች፡ በየመሥሪያ ቤቱ ባለሥልጣኖች ያልሆነውን ሆነ፡ […]
መድረክ በአሁኑ ወቅት የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማፈን የሚወስዳቸው የኃይል እርምጃዎች እና ተፅዕኖዎች በአስቸኳይ ቆመው የሀገራችን ወቅታዊ እና መሰረታዊ ችግሮች በሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ አግባብ እንዲፈቱ መንግስትን በሰላማዊ ሰልፍ ለመጠየቅ ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል፡፡ ስለዚህም የአዲስ አበባ እና የአከባቢዋ ነዋሪዎች ልክ በተጠቀሰው ቀንና […]
ለመረጃ ያህል አሁን እየተሰሙ ያሉ ነገሮች በጣም አስፈሪና አሳዛኝ ናቸው:: ለመሆኑም ይህንን በዝምታ ማለፍ አይቻልም፤ በጥቂቱም ቢሆን እየተሳካለት የሚገኘውን ህዋህት/ኢህዴግ ከመነሻው ጀምሮ ለሀገር ማሰቡ የሚባል ነገር ወደ ጎን በመተው የስልጣን ማርዘሚያ ዘዴዎችን በመቀየስ ይህው 23 ዓመት ሀገሪቱን በጎሳ፤ በጎጥ፤ በብሔር፤ በሀይማኖት ሲከፋፍል ከርሞአል። በመጀመሪያ እሱ በቀደደው ቁምጣ የቡሄር ብሔረሰቦች መብት፤ በማለት ሰራ ግን ከጭፈራ ያልዘለለ […]
ዝዋይ እሥር ቤት የሚገኙ የ19 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አንድ ጋዜጠኛ ቤተሰቦችን ጠቅሶ የወጣ የአንድ ጋዜጣ ዘገባ ታሣሪዎቹ አካሄዱ የተባለውን የረሃብ አድማ ተከትሎ ከባድ ድብደባ እንደተካሄደባቸው ይገልፃል፡፡
ድብደባ ብቻ ሳይሆን አንዳንዶቹ በጋለ ኮንቴይነር ውስጥ ተይዘዋል መባሉን አትቷል፡፡
ጉዳዩን ለማጣራት ሰሎሞን ክፍሌ ወደ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፅ/ቤትና ወደ አንድ የታሣሪ ቤተሰብ አባል ስልክ ደውሏል፡፡
የወኅኒ ቤቱን ባለሥልጣናት ለማግኘት ቢሞክርም ለጊዜው አልተሣካለትም፡፡
በሥልጣን ላይ ያሉ የመንግሥታት መሪዎች በሥራ ላይ ባሉባቸው ዓመታት የሕግ ከለላ እንዲደረግላቸው ስለሚቻልበት መንገድ ለመምከር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በኅብረቱ ፅ/ቤት ስብሰባ አድርገው ተወያይተዋል፡፡
ስብሰባውን ለመከታተል የሄደው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ግን በሥራ ላይ እንዳለ በኅብረቱ የፀጥታ ኃይሎች ታግቶ ከቆየ በኋላ ተለቅቋል፡፡
ከመለስካቸው አምሃ ጋር ያደረግነውን ቀጥታ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Oromia, Rabia, news
Oromia, Rabia Issa, Interview
AU, Meleskachew, detained
Ziway, Prison
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የዓለም የምግብ ድርጅት በዘንድሮዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2014 ለ6,5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን የምግብ ርዳታ ለመስጠት መዘጋጀቱን የጠቀሰ ዘገባ ሰሞኑን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሀገሪቱ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገዉ ሕዝብ ከ2,7 ሚሊዮን እንደማይበልጥ ያመለክታሉ።
የሰዎች ፍልሰት ለህብረተሰባዊ እና ለኤኮኖሚያዊ ዕድገት ፣ እንዲሁም ፣ በዓለም ድህነትን በመቀነሱ ረገድ የሚኖረው ሚና ትናንት በስዊድን መዲና ስቶክሆልም የተከፈተው በፍልሰት እና በልማት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ መድረክ
ጦርነት በቀጠለባት ደቡብ ሱዳን ለረሃብ አደጋ ለተጋለጠው ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ ለማቅረብ ለጋሽ ሃገራት ገንዘብ እንዲለግሱ ተጠየቁ ። ኦክስፋም የተባለው የብሪታኒያ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለችግሩ ከወዲሁ አፋጣኝ መልስ ካልተሰጠ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናውያን ህይወት አደጋ ላይ እንደሚወድቅ አስጠንቅቋል ።
በሩስያና በምዕራባውያን መካከል የተፈጠረው ቅራኔ ተካሯል ። በሩስያ ላይ የኤኮኖሚ ማዕቀብ የመጣሉ ዛቻ አሁንም እንደቀጠለ ነው ። የሩስያ የኤኮኖሚ እድገት እምርታ ቀደም ካለ ጊዜ አንስቶ ቀንሷል ። በአሁኑ ቀውስ ደግሞ እድገቱ ተገቷል ። ይህ ደግሞ በጀርመን የውጭ ንግድ ላይ ተፅእኖ እያሳደረ ነው ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የዋለዉን የእናቶች ቀን በማስመልከት በርካታ ኢትዮጵያዉን በተለያዩ የማሕበራዊ ደረ-ገፆች እናትን የሚያወድስ እናትን የሚያመሰግን የተለያዩ ስነ-ፅሁፎና ግጥሞች ተለዋዉጠዋል። በተለይ በፊስቡክ ማህበራዊ ድረ መገናኛ ገፅ ላይ የእናቶቻቸዉን ፎቶ ግራፎች በማስቀመጥ እናቶቻቸዉን ያመሰገኑ ኢትዮጵያዉያን እጅግ ብዙ ናቸዉ።
ቅጥረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ወያኔ በ1983 አዲስ አበባ ሲገባ እግረ መንገዱን የገበሬውን ልጆች፣ ጋዳፊና የአረብ ሀገር ከበርቴዎች ባስታጠቁት ዘመናዊ ታንክና መሣሪያዎች፣ እያጨደ በሬሳቸውና በደማቸው ላይ እየተረማመደ እንደነበር መሪር የቅርብ ትዝታ ነው። በቅጥረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው ጎጠኛው የወያኔ መንግሥት፣ የኢጣልያ ፋሺስት ያወጣውን በተለይ በአማራና በኦሮሞ ላይ ያነጣጠረውን የከፋፈለህ ግዛው ፖሊሲ ኮርጆ በመከተል፣ የአፄ ምኒልክ […]
እንደተለመደው ዘወትር በየቀኑ እንደማደርገው ሁሉ – ማክሰኞ ምሽት አካባቢ (ግንቦት 5፣ 2006) የኢትዮጵያን ጠረንና ሙቀት በመሻት፡ የሃገር ቤት ወቅታዊ ዜናዎች ገጾችን ሳፈላልግ/ሳገላብጥ – በቤት ማስተላለፍ ሂደት የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር ለማስወገድ እርምጃ እየተወሰደ ነው የሚለው በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተጻፈው አርዕስት ላይ ዐይኔ በድንገት አረፈ። አገራችን ምርጫ ዋዜማ ላይ ስለሆነች፡ በየመሥሪያ ቤቱ ባለሥልጣኖች ያልሆነውን ሆነ፡ […]
ቅጥረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ወያኔ በ1983 አዲስ አበባ ሲገባ እግረ መንገዱን የገበሬውን ልጆች፣ ጋዳፊና የአረብ ሀገር ከበርቴዎች ባስታጠቁት ዘመናዊ ታንክና መሣሪያዎች፣ እያጨደ በሬሳቸውና በደማቸው ላይ እየተረማመደ እንደነበር መሪር የቅርብ ትዝታ ነው። በቅጥረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው ጎጠኛው የወያኔ መንግሥት፣ የኢጣልያ ፋሺስት ያወጣውን በተለይ በአማራና በኦሮሞ ላይ ያነጣጠረውን የከፋፈለህ ግዛው ፖሊሲ ኮርጆ በመከተል፣ የአፄ ምኒልክ […]
Obama heckled, abebe gelaw
Nekemte university, clashes with security forces, OFC, Bekele Naga, OMN, Girma Taddese