ግሎባል ቮይስስ #FreeZone9Bloggers የትዊተር ዘመቻ አዘጋጀ VOA Amharic May 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግሎባል ቮይስስ - Global Voices የአንድ ቀን #FreeZone9Bloggers (የዞን ዘጠኝ ብሎገሮችን ልቀቁ) ዓለምአቀፍ የትዊተር ዘመቻ ለረቡዕ፤ ግንቦት 6/2006 ዓ.ም ጠርቷል፡፡