ዴሞክራሲያዊ ተቋማትን የማጠናከር ሥልጠና DW Amharic May 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት፣ « ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ » ለ 41 ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ወጣቶች ሰሞኑን አስመረቀ።