የአውሮፓው ሕብረትና ምሥራቅ ዩክሬይን DW Amharic May 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቅ ዩክሬይን 2 ግዛቶች ውሳኔ ሕዝብ አካሂደው እንደተነገረው 89 ከመቶ የሚሆነው ድምፅ ሰጪ ከኪቭ የተለየ አቋም እንዳለው አሳይቷል።ውጤቱ ፤ በአንድ በኩል ቅራኔውን አባብሶ ፤ አገሪቱ ከ2 እንድትከፈል አለያም፤ ተጨባጩን እውነት በመቀበል፤ ምዕራባው