የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዜና አቀባበልና ውጤት – VOA VOA Amharic July 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ከዓመት በላይ እስር ላይ ከቆዩት ጋዜጠኞችና አምደኞች የከፊሉ መፈታት እርግጥ ከፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ጋር የተያያዘ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ከ15 ቀናት በፊት አሸባሪዎች ሲሏቸው ኅዝቡ ግን “አቶ ደሳለኝ ሊፈቱ መሆኑን አያውቁም ነበር። ከእኛው እኩል ሰሙ” ነው ያለው።» ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ።