የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !

የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ፣ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በአስቸኳይ መልዕክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፥ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ አለመግባባት ከአሳሳቢነቱ በመዝለል በየትኛዉም አቅጣጫ በሽምቅ ዉጊያ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸዉ ወታደሮቻችን ወደ ኋላቸዉ በመሸሽ ላይ […]

1 Comment on “የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !”

  1. እባካችሁ የከተማ ውስጥ ጦርነቱን ጀምሩልንና ሁላችንም በጋራ የትግሉ እና የድሉ ተካፋይ እንሁን እንጂማ ብቻችሁን እንዳያዳክማችሁ እና ትግሉ የታሰበለትን ግብ ሳይመታ እንዳይቀር እና ናዚ ጉራውን ህዝቡ ላይ እንዳይነፋብን አፋጥኑት መሮናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*