የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን በመደምሰስ 18 ወታደሮችን ማቁሰሉ ተረጋገጠ። በቦንሳ ሰባ ፣ በዶ/ ኑሮ ደደፎ ፣ በአቶ ድሪባ ወርዶፋ ፣ እንዲሁም በብደታ ሹኬ ተነጣጥሎ የነበረዉ […]
ሰበር ዜና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል
Source ; ከጉንጭ አልፋ ፍሬከርስኪ አውርቶ አደሮች መንደር
JULY 25, 2015 LEAVE A COMMENT
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል
ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን በመደምሰስ 18 ወታደሮችን ማቁሰሉ ተረጋገጠ።
በቦንሳ ሰባ ፣ በዶ/ ኑሮ ደደፎ ፣ በአቶ ድሪባ ወርዶፋ ፣ እንዲሁም በብደታ ሹኬ ተነጣጥሎ የነበረዉ የኦነግ የነጻነት ትግል ወደ ጥምረት ከመጣ ብኍላ በሐረርና በሞያሌ እንዲሁም በደንቢዶሎ ጥቃት ሲፈጽም የነበረዉ የኦነግ ህብረት ሐይል በወለጋ በኩል ያደረሱዉ ጉዳት ከበድ ያለ መሆኑን መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን ጥቃቱን ለመከላከል በስፍራዉ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘዉ ጸረ ሽምቅ ሐይልን ለማጠናከር ተጨማሪ ፌደራል ፖሊሶች ተልኮለታል።
menem yalagnem
alegabagnem
a
lalayelam
kazeh yatashalakale
የአርሰናልን አሰልጣኝ ስም ያውቁታል አባትችን ሆይ የሚለውን ዘላለማዊ ፀሎት ግን አያውቁትም(420for to zero)