የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !! (አሌክስ አብርሃም)
በአገራችን ነባራዊ ሁኔታ እንኳን የሃብታም ሚስት የሃብታም ቅምጦች አፈር አይንካን ሲሉ ማየት የተለመደ ነው ! ምን ሩቅ አስኬደን እዚች የፈረደባት ኮንዶሚኒየም ላይ እንኳን አንዳንድ የአዲስ አበባ ሃብታሞች ልብስና ቀለብ ችለው የሚያደልቧቸው ወዛዝርት ከተቻለ በግል መኪና (አቶዝና ያሪስ ውለው ይግቡ) እሱም ካልሆነ ወጣ ሲሉ ‹‹ ህዝብ ህዝብ ላለመሽተት ›› ካለላዳ ታክሲ እንዲች ብለው እግራቸውን አያነሱም !
ከወደማላዊ የሰማነው ዜና ደግሞ ይህን ብሶታችንን አስረስቶ ለካስ ይች አለም ቢያንስም ሰው አላት እንድንል አስገድዶናል … ቢልጌትስን ታውቁታላችሁ ….(ወዳችሁ ነው የምታውቁት … ሌላውን ተውትና ይሄን ያፈጠጣችሁበትን ኮምፒውተር ፕሮግራም ሰርቶ ያገናኘን ማን ሆነና) …. እና ይህ ሰው በአለም ላይ ከሃብቱ ቀጥሎ የሚታወቀው የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳት ነው … እንደውም በሚስቱና በራሱ ስም ባቋቋሙት ፋውንዴሽን /Bill & Melinda Gates Foundation / አፍሪካን በየአመቱ የአህያ ጆሮ የሚያካክል ዶላሩን እየመዘረጠ በቸርነት ሲረዳ ቆይቷል …(አፍሪካየ አንዳች ሰላቢ አለባት እንጅ የሱ እርዳታ ብቻ ሰው ባደረጋት ነበር )
እና የቢልጌትስ ባለቤት መሊንዳ ጌትስ /MELINDA Gates/ በዚሁ በጎ አድራጎት ድርጅታቸው በኩል ዶላር እየወረወሩ ረዳሁ ማለቱ ብቻውን አላረካ ቢላት …የአፍሪካዊያንን እናቶች ድካም እና ህመም በአካል ለመካፈል ወሰነች….ወስናም አልቀረች ወደማላዊ ሄዳ ይች ‹‹ሽ አሽከር ከፊቷ ሽ አሽከር ከኋላዋ የሚያረግድላት ›› እመቤት በአምሳ አመቷ የማላዊ እናቶች ጋር ሃያ ሊትር የሚይዝ የፕላስቲክ ባልዲዋን አንጠልጥላ ወንዝ ወረደች …ለምን አትሉም …ውሃ ልተቀዳ!!
ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ለሰአታት አብራቸው ተጉዛ ውሃ ቀድታ ተመለሰች …አለም ይህንን ድርጊት አይቶ ተደመመ !!የሚሊንዳም ፍላጎት ለአፍሪካዊያን እናቶች አለም ትኩረት ይስጥ ነው ጥያቀዋ ..ንፁህ ውሃ ያገኙ ዘንድ እንርዳቸው ነው ዘመቻዋ! እኔም ከዛዛዛዛዛ ላይ ወርዶ እንዲህ የሰዎችን ችግር ከነድካምና ህመሙ መካፈል ከተቻለ እዚች አፍንጫችን ስር ያሉትን ሚሊየን ችግረኞች በችግራችሁ አለን ብንል ምን ይለናል ስል አካፈልኳችሁ ! አይታፈር መቸስ የማላዊ መንግስት “ባለቤቷም መጥቶ በጀሪካ ውሃ ቢቀዳ ለገፅታ ግንባታ ጥሩ ነበር ” ….ይሉ ይሆናል ውስኪ ፉት እያሉ !አፍሪካ ነዋ !!

our stupid leaders must learn from this if they have mind and soul.
Is the author an agent of the USA establishment or the USA government ?
What the parasite woman tried to do was stereotyping Africa. And that is part of the west’s psychological warfare against Africans and blacks.
Any credible Ethiopian and African news outlet must,
1. condemn such attempts by parasite ferenjis and ridicule the actors, in this case the woman, and
2. never report it as something positive like the author tried to do here. The author must therefore be accused of being ferenjis’ agent. Never put ferenjis above Africans or blacks. Here the parasite woman is putting herself above Africans. Only a race traitor would try to convince his black readers to view this offensive and racist act by a parasite ferenji woman as something normal, positive and good.
This story is highly offensive for a proud and awaken black.
Here the rich and “compassionate” ferenji
and there the poor and miserable black.
Blacks who dont find this story or propaganda offensive and disrespectful need the help of a psychiatrist.
i wish your name not “Tenkolu”!! absolutly right…
endegena,
why not also write a comment
condemning አሌክስ አብርሃም ?
By the way i dont know the guy.
But, to be honest this story is not an extreme case.
I think in the last 24 years we have seen extreme cases in Ethiopia, and those events were organized with support from TPLF.
Those were psychological warfare intended to demoralize Ethiopians.
Stories about lack of toilets in Ethiopia, that Ethiopians do it outside etc. were organized and filmed by international organizations with the help of TPLF. Such stories are highly offensive and are clearly meant to insult Ethiopians.
That is like ferenji governments allowing Africans to film old and demented ferenjis in nursing homes while eating and playing with their own shit.
The ferenji governments will not allow the Africans to film that. But TPLF allowed the ferenjis.
my brother wake no one clean your home except you.wey gud beerdata(aide) yemiyaf yelem
my brother wake up no one clean your home except you.wey gud beerdata(aide) yemiyaf yelem