የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነ አቡበከር አሕመድ ላይ የእስራት ቅጣት አስተላለፈ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አሕመድ የክስ መዝገብ የጥፋተኛነት ውሳኔ በሰጠባቸው 18 ተከሳሾች ላይ ከሰባት እስከ 22 አመታት የሚደረስ የጽኑ እስራት ቅጣት ፈረደባቸው። Listen