ኦሳማ ቢላዲን ቤተሰቦችን የያዘችው የግል ጀት አውሮፕላን በለንደ መከስከሱ ተሰማ
በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም አደጋ መድረሱን አረጋግጧል * የሞቱት ቁጥር ከአብራሪው ጋር 4 ናቸው ተብሏል ከሀገረ ጣልያን ተነስተው ለንደን አየር ክልል በሰላም የደረሰው የሸህ ኦሳማ ቢላዲን ቤተሰቦችን የያዘችው የግል ጀት አውሮፕላን ከማረፊያው እንደተቃረበ ባጋጠመው ያልታወቀ አደጋ ተከስክሶ ከተሳፋሪዎች መካከል አራት ያህሉ መሞታቸው የአለም ታዋቂ የመገናኛ ብዙሃን የዜና አውታሮች በመዘገብ ላይ ናቸው ። በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም የሟቾችም […]![]()