Breaking News የወያኔው ካንጋሮ ፍርድቤት በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾች ከ22 እስ ከ 7 አመት ፈረደባቸው

22 አመት የተቀጡት ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀሉከፍተኛ ሚና ነበራቸው ያላቸው አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ ያሲን ኑሩ እና ከሚል ሸምሱ ናቸው ። ችሎቱ በመዝገቡ የተጠቀሱ 5ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ፣ 11ኛ እና 15ኛ ተከሳሾችን፥ በድሩ ሁሴን፣ ሳቢር ይርጉ፣ መሃመድ አባተ፣ አቡበክር አለሙ እና ሙኒር ሁሴንን እያንዳንዳቸውን በ18 አመት ጽኑ እስራት ቀጥቷቸዋል ። ሼህ መከተ ሙሄ፣ አህመድ ሙስጠፋ፣ ሼህ ሰኢድ አሊ፣ ሙባረክ አደም […]

1 Comment on “Breaking News የወያኔው ካንጋሮ ፍርድቤት በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾች ከ22 እስ ከ 7 አመት ፈረደባቸው”

  1. Ke z behala demsahcen yesema. Pls must change the way we struggle pls encourage the Muslims to joine g7 with out force weyane never listen pls all Muslims join G7 and diaspora Muslims must support G7 and Esat we involve poletics other wise we never get a freedom Ethio Muslims pls join strong poletical party

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*