መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ የፍርድ ቤት ውሎ

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4 :00 አካባቢ የተሠየመው ችሎት ምስክሮቹ ዛሬም እንዳልቀረቡ በመግለጽ ሰኔ 15/2007 ዓም ቀርበው እንደነበረ […]