በዛሬው የኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠር ህይወት መጥፋቱን ኦፌኮ አስታወቀ

ጽዮን ግርማ/ VOA በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም7 ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡
በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡የመንግሥት ባወጣው መግለጫ ለበዓሉ መስተጓጎልና ለሕይወት መጥፋት “ሁከት ፈጣሪ ኃይሎች” ያላቸውን ወንጅሏል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ በሰጠው መግለጫ መንግሥትን የተቃወሙ ባላቸው ወጣቶችና በመንግሥት ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በዓሉ ተቋርጦ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት ማለፉን አስታውቋል። ፓርቲያቸው አጠናቅሮታል ያሉትን መረጃ መሠረት ያደረጉት የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል “በሕይወት ላይ ጉዳት የደረሰው በተኩስ፣ በአስለቃሽ ጭስ እና በመረጋገጥ ነው” ብለዋል፡፡ የቆሰሉ ብዙ ሰዎች አሁንም ሆስፒታል እንደሚገኙ አክለው የተናገሩት ዶ/ር መረራ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል አመልክተዋል። በሌላ በኩል የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ቦታው እንደነበሩና የዐይን እማኝ መሆናቸውን የገለፁ ሰዎች “ግጭቱ የተጀመረው በበዓሉ መክፈቻ ላይ ንግግር ሊያደርጉ በነበሩ ሰዎች ላይ እና ሊሰቀል በነበረ ባንዲራ ላይ ተቃውሞ በመነሳቱ ነው” ብለዋል፡፡ ግጭቱ ከተፈጠረ በኋላም ብዙ ሰው በተኩስ፣ በአስለቃሽ ጭስ፣ በመረጋገጥ እና ገደል ውስጥ ገብቶ ብዙ ሕይወት መጥፋቱን ገልፀዋል። የተጎዱ ሰዎችን በተመለከተ እስካሁን ይህ ነው የተባለ ትክክለኛ ቁጥር ማግኘት ባይቻልም ዐይተናል ያሉ ሰዎች ተጎጂዎች 25 በሚሆኑ መኪኖች መወሰዳቸውን ጠቁመዋል፡፡ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት በሰጠው መግለጫ “የእሬቻ በዓልን ባህላዊ አከባበር ጠብቆ ለማክበር የኦሮሞ ህዝብ አባገዳዎችና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ያደረጉት ሰፊ ዝግጅት አስቀድመው የተዘጋጁ ባላቸው ኃይሎች ሁከትና ግርግር ተስተጓጉሏል” ብሏል፡፡ ስለጠፋው ሕይወት መንግሥት የተሰማውን ኀዘን የገለፀው የፅ/ቤቱ መግለጫ ሕይወት የጠፋውም “ሁከት ፈጣሪዎቹ ባስነሱት ሁከት በተፈጠረ ግርግር ተገጋግጠው ነው” ብሏል። “ሁከት ፈጣሪ” ስላላቸው ወገኖች ማንነትና በሕይወትና በአካል ላይ ስለደረሰው ጉዳት ፅ/ቤቱ ዝርዝር መግለጫ አልሰጠም፡፡ ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት። ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያድምጡ —

4 Comments on “በዛሬው የኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠር ህይወት መጥፋቱን ኦፌኮ አስታወቀ”

  1. ትገሬ ጀግና ሆኖ አያውቅም ::በማንኛውም ሰብዓዊ መስፈርት ቢመዘን ትግሬ ከእንስሳት በታች የሚመደብ አውሬ መሆኑን በግብሩ ያስመሰከረ ሰው መሳይ ስብስብ ነው ::የትግሬ ታሪኩ በአጭሩ በራስ ከመተማመን ይልቅ ባንዳነትን ተመግበውና ጠጥተው ማደግ ባንዳነትን ለብሰው በባንዳነት መኖር ነው(ማንበብና መፃፍ የምትችል ከሆነ የሀበሻ ጀብዱን አንብብ )::

    ትግሬን ለማንበርከክ ዘመናዊ መሳሪያና ስልጠና አያስፈልግም::ሳይገባችውም ይሁን ለሆዳችው በማደር ያልፈጠረባችሁን የወንድነት ጭንብል ያጠለቁላችሁን የአማራ፣የኦሮሞ ፣ የአፋር ፣ የጋምቤላ ፣ ወዘተ ልጆች ከአንካሳው ትገሬ ዙሪያ እንዲርቁ ማድረግ በቂ ነው ::ምክንያቱም (ትገሬ=ዕፍኝ ጥሬ, በአንድ ጊዜ የሚቃም)::ይህን ደግሞ በዋናነት ጀግኖቹ የአማራና የኦሮሞ ልጆች በቅርቡ ያደርጉታል::ንስሐ ግቡ ::ኦሮማይ::

  2. I really don’t understand why people who are doing these atrocities are not worrying about their future,How will they be safe?

  3. It is no surprise TIGRES totally ignored the call of Oromos, Amharas and other Ethiopians to condemn the TPLF / Woyane. Remember, TIGRES created TPLF / Woyane. TIGRES like TPLF. TIGRES support TPLF because Woyane represents everything they believe in. TIGRES have already told us Woayane comes before country and that to them any act of killing, persecution, looting, fear mongering etc is not too much for them to put up with. They must champion that which they created regardless of the stench it carries! They packaged and sprayed the stench for 40 years and exponentially for the last 25+ years. Now it surrounds them and all they do .

    That reminds me of the silent complicity of the nazi leaders around Hitler. “We didn’t know!”

    TIGRES are a bunch of lily livered weak kneed cowards. Maybe they are afraid of what TPLF would say about them if they cross Woyane? Staying silent means they really agree with TPLF or don’t dare to argue with.

    SILENCE by so called OPDO is tantamount to being in agreement with TPLF / Woyane masters. I can’t imagine an Oromo party members letting anti-Oromo symbolism stand without condemnation or comment. Hitler rose to prominence and power because supposedly too many “good” people remained silent. This should alarm TIGRES.

    “We must always take sides. Neutrality helps the oppressor, never the victim. Silence encourages the tormentor, never the tormented. Sometimes we must interfere. When human lives are endangered, when human dignity is in jeopardy, national borders and sensitivities become irrelevant. Wherever men or women are persecuted because of their race, religion, or political views, that place must – at that moment – become the center of the universe.”

    TIGRES silence is confirmation of tacit acceptance of Woyane / TPLF’s machinations.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*