በብጹህ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው 33ተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 1 እስከ 3 ቀን 2004 (May 9 – 11, 2012) በዋሽንግተን ዲሲ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ይካሄዳል። ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ በሆኑ …

የሃይማኖቶ አባቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሀገራዊ ጥሪ ያቀርባሉ – ቅዳሜ 5 PM Read more »

እንደወጣ የቀረው ነጻ ሚዲያ    ከፋሲል አያሌው ኖርዌይ   ነጻነት እና ዲሞክራሲ የምንላቸው ሁለት ጽንሰ ሃሳቦች ወደ ምድር ወርደው ተግባራዊነታቸው የሚረጋገጠው ህዝብ የሚፈልገውን መሪ፣ቡድን፣ፓርቲ፣ወይም አለቃ በነጻነት መሻር መምረጥ ሲችልና ለሀገሩ ይጠቅማል፣ያዋጣል፣ያስኬዳል ብሎ ያመነበትን ሀሳብ ያለምንም ተጽእኖና ፍርሃት መግለጽ መቻሉ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ …

እንደወጣ የቀረው ነጻ ሚዲያ Read more »

ማለዳ ታይምስ — በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች የነውጥ እንቅስቃሴ እየተካሄደ መሆኑን  ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በትላንትናው እለት የተጀመረው የተማሪዎች ረብሻ ዛሬ ረገብ ብሎ ቢዉልም የምንፈልገውን እስካላስተካከለልን እንቀጥላለን በማለት ተማሪዎቹ አስታውቀዋል። የረብሻው መንስኤ በትምህርት ቤት ዉስጥ የሚገኘው የምግብ ጥራትና ከፍተኛ የንጽህና …

በደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ በተነሳ ነውጥ ከ300 በላይ ተማሪዎች ታስሩ Read more »

የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በኔቫዳ አዘጋጅነት በወቅቱ የአገራችን ዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ በላስቬጋስ ከተማ በፓላስ ስቴሽን አዳራሽ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት ረቡዕ ሜይ 2/2012 ህዝባዊ ውይይ አድርጓል። በእለቱ በአማራ፣ በጋምቤላ፣ በአፋርና በሌሎችም ላይ የሚደረገውን ማፈናቀል አስመልክቶ፣ በዋልድባና በሌሎችም የእምነት ተቋማት …

የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በኔቫዳ የአቋም መግለጫ Read more »

ከይነጋል በላቸው አንድ በወያኔው መንግሥት መሥሪያ ቤት የሚሠራ ባልንጀራ አለኝ፡፡ ባለፈው ሰሞን ድንገት ተገናኘንና ሻይ ቢጤ ይዘን ስለዚችው መከረኛ ሀገር ስንጫወት ብዙ ነገር ገረብን፡፡ ዛሬ ጊዜ መገረብ ካልሆነ አዲስ ነገር መቼም አልተገኘም፡፡ በሀገርና በብዙኃኑ ዜጎች የሚወርደው የሥቃይና የመከራ ዶፍ እንደሆነ …

“ወደው አይስቁ” – ሽፍታውና ደካማው ገበሬ Read more »

ከአክሎግ ቢራራ (ዶር) ህወሃት፤ ከጽንስ፡ ሃሳብ፡ ወደ፡ ተግባር፡ የህወሃት፡ ፍልስፍና፡ ከአጀማመሩ፡ በዘር፡ጥልና፡ ልዩነቶች፡ የተበከለ፡ መሆኑን ፡ መካድ፡ አይችልም። በቅርቡ፡ አቶ፡ ገብረመድህን፡ አራያ፤ እንደገለጹት፡ እ.አ.አ. 1974 መለስ ዜናዊ፡ “የአማራ፡ ሕዝብ፡ ዋና፡ ጠላታችን፡ ነው፤ ይህን፡ ጠላት፡ ማሽነፍ፡ ቀላል፡ ነው” ሲሉ፡ ያሰቡትን/ያቀዱትን፡ ያውቁ፡ …

የታሪክ ተጠያቂዎች ሁነናል (ክፍል 2) Read more »

ሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቅዱስ ሲኖዶስ ታሪካዊውን የዋልድባን ገዳም አስመልክቶ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለአፍሪካ ሕብረትና ለዓለም አብያተክርስቲያናት ምክር ቤት የጻፈውን ደብዳቤ እዚህ ላይ ያንብቡ። ህጋዊው የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ለዓለም አቀፍ ተቋማት የጻፈው ደብዳቤ

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የህወሃትን ፡ አስከፊ ፡ አገዛዝ፡ ስናማርር፡ ሃያ፡ አንድ፡ አመታት፡ ቆይተናል። ይህ፡ የጠባብ፡ ዘረኛ፡ቡድን፡ ክተጠነሰሰበት፡ ወቅት፡ ጀምሮ፡ ሆነ፡ ብሎ፡ የሚያደርገውን፣ ሰላማዊ፡ ሕዝብ፡ ማሰቃየት፤ ሰብነት፡መግፈፍ፤ ማሳደድ፤ መግደል፤ከአገር፡ ማስወጣት፤ ማን፡ ገዥ፤ ማን፡ ተገዥ፡ እንደሆነ፡ ማሳመን፡ ሞክሩል። ማንን፡ ማጥቃት እንዳለበትም፡ ደንግጓል። …

የታሪክ ተጠያቂወች ሁነናል Read more »

በካናዳ ቫንኩቨር ከተማ የሚገኘው መለከት ራዲዮ ከቤንቺ ማጂ ዞን በግፍ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ወደ አዲስ አበባ ስለተሰደዱት አማሮች ልዩ ጥንክር አቅ

ከጥላሁን አሸናፊ [Read in PDF here] ኢትዮጵያን በተመለከተ የተለያየ አቀራረብና ትንታኔ አንዲሁም አቋሞችን ያነገቡ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የታሪክ መፅሀፎችና ጥናታዊ ፅሁፎች አሉ። የዚህ አጭር መጣጥፍ ዋነኛ ትኩረት የኦሮሞ ወረራና ተስፋፊ ብሔረተኛ ትንተናዎች ከታሪክ ማስረጃ አኳያ እንዴት ይገመገማሉ የሚለው ላይ ያተኩራል። …

አማራ ማነው? Read more »

የጋራ መግለጫ PDF ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘረው በስደት ላይ ያሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ቅዳሜ ሚያዝያ 7 ቀን 2004 (April 14, 2012) በአንድ ላይ መጥተው በመለስ ዜናዊ አገዛዝ ላይ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ማዕቅብ ጥሪ አሰተላልፈዋል። መገናኛ ብዙሃኑ ህዝባዊ ጥሪውን ለማቅረብ የጠሩትን …

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን በወያኔ አገዛዝ ላይ አለማቀፍ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ አቀረቡ Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ባለፈው ሳምንት በሲያትል ከተማ የኢትዮጵያን ራዕይ በተመለከተ ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት፤ ክርክር፤ ለማካሄድ በተመሰረተ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፎረም ላይ (EPFS)ላይ ተጋብዤ ተገኝቼ ነበር:: በዚህም ስብሰባ ላይ በቅርቡ ሳቀርባቸው በነበሩት የኢትዮጵያን ከፈላጭ ቆራጭ ግዛት ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር …

ኢትዮጵያ፤ ወደ ዴሞክራሲ የመጓዣው ጎዳና ካርታ ላይ Read more »

በደብብ ኢትዮጵያ ክልል በልዬ ስሙ በጉረፈርዳ ቀበሌ በቅርቡ የተፈጸመውን በአማራ ብሔረሰቦች ላይ የደረሰውን አሳፋሪ በደል እኛ በውጭ አገር የምንገኘው ኢትዮጵያውያን የዬትኛውም ብሔረሰብ ተወላጆች ይህንን ጉዳይ ዛሬ በአንድ ድምጽ ካልተቃወምነው ነጌ በያንዳንዳችን ብሔረሰብ ላይ ሊደርስ እንደሚችል አንጠራጠርም፤ ይሁ እንጂ ድርጊት በአንድ …

አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ Read more »

የጐንቻው የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ሰሞኑን የአማራውን መደራጀት አስመልክቶ ከአንዳንድ ታዋቂ ሰዎች፤ ምሁራኖች፤ ተቆርቋሪ ወገኖች የቀረበውን ወቅታዊ ጥሪ ለመደገፍና የበኩሌንም አስተዋጽዖ ለመግለጽ ነው። የአደረጃጀቱ ይዘትና አቋም እንደ ብሄረ የፓለቲካ ድርጅት (ፓርቲ) ሳይሆን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ፡ እሮሮ አሰሚ፤ አቤቱታ ለዓለም አቅራቢ፤እንባ …

የአማራ መደራጀት አስፈላጊነትና ድጋፍ Read more »

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ገዳማትንና ቅዱሳን ቦታዎችን አስመልክተው በኢሳት በኩል እጅግ ጠቃሚ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብጹዕ አባታችን በዚህ መልዕክታቸው ኢትዮጵያውያን ለሃይማኖታቸውና ለአገራቸው ቀናኢና ተቆርቋር በመሆን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባሮች በዝርዝር አስገንዝበዋል። መልዕክቱን እዚህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ። http://www.youtube.com/watch?v=DFQ-ZSrZ28Y&feature=autoplay&list=UU2AvdK6_3mGgyky6T82QBMQ&lf=plcp&playnext=1

ከመስፍን አማን ሰሞኑን በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ጉራፋርዳ በተባለ ወረዳ የሚኖሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል እስከ የካቲት 30 ቀን 2004ዓ.ም ድረስ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላልፎባቸው ከአካባቢው በሃይል መፈናቀላቸውን በዜና መዘገቡ ይታወቃል። አንዳንድ ወገኖችም ለቻይናና የህንድ …

የአማራ ህዝብ ሁኔታ በህወሃት የአገዛዝ ዘመን Read more »

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) የሕግ የበላይነት፤ በሰው ሕግ፤ በሕገቢስነት ባለፉት፡ዓመታት ሳነሳቸው የነበሩት ርእሶች ሁሉ በአንድ መሰረታዊ በሆነ እምነት ላይ የተመሰረቱ ነበሩ፤ ይሄውም፡የሕግ፡የበላይነት ነው::የሕግ የበላይነት ምንድን ነው? በኢትዮጵያስ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ሽግግር ወቅት እንዴት ሊገነባ ይችላል? …

በዴሞክራሲያዊ ሽግገር ወቅት የሕግ የበላይነት በኢትዮጵያ Read more »

“……ሁሉም ነገር ተወሰደ፣ ሁሉንም ነገር አጣን….”  አባ ገብረማርያም በዛሬው ዕለት (ማርች 26, 2012) በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሐይማኖት፣ ዘር፣ጾታ ሳይለዩ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የወያኔ ኢምባሲ ፊትለፊት በመገኘት፤ ወያኔ በቅርቡ በተቀነባበረ ሁኔታ የሃይማኖት ተቋማት ላይ የከፈተውን የማፈራረስና የማውደም ዘመቻ ላይ …

ወያኔ በሐይማኖት ተቋማት ላይ የከፈተውን የጥፋት ዘመቻ የሚያወግዝ ሰልፍ በዲሲ ተካሄደ Read more »

ወቅታዊ መልዕክት ለመምህራንና ኢንቬስተሮች ከይሄይስ አእምሮ   በጣም አሳሳቢ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትንሽ መናገር አሰኘኝ፡፡ ሀተታ ሳላበዛ ባጭር ባጭሩ ላስቀምጥ፡፡ ይሄን ሰሞን ልጆቼ እቤታቸው መዋል ጀምረዋል፡፡ ለምን ስላቸው መምህራን ደመወዝ ካልተጨመረልን ብለው በማመጻቸው ክፍል እንደማይገቡና ከናካቴውም የማይመጡ እንዳሉ ነገሩኝ፡፡ …

ወቅታዊ መልዕክት ለመምህራንና ኢንቬስተሮች Read more »

የመምህራኑን የደመወዝ ይጨመርልን ጥያቄ ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ይህንን

“ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም ማስተማር ያልጀመሩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎንደር ደምቢያ ወረዳ፤ ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ፣ የአዲስ አበባ ዙሪያ መምህራንንም አነጋግረናል። የትምህርት ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስን ያነጋገረውን የእስክንድር …

በአዲስ አበባ የመምህራን የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል Read more »

የኢትዮጵያን መጻኢ እድል በሚመለከት ለመናገር ሲነሱ የሚያስፈራ ነገር ኣለ። ይሄውም ስለ ነገ ለመናገር ተለዋዋጮቹን ብዙና ውስብስብ ኣድርገን ስለምናይ ኣንዳንዴም ጉዳዩን ያለ ቅጥ በማግዘፋችን ኣንዳንዴም ትህትና የመሰለ ነገር ስለሚሰማን ይሆናል። ይህ ሁሉ ግን ተላላ የሚያደግ ይመስላል። በዚህች ኣጭርዬ ጽሁፍ የኢትዮጵያን የነገ ህይወት ዛሬ እናያለን። የነገይቱን ኢትዮጵያን የምናይበት መነጽር ወሰብሰብ ያለ ጥናት ኣድርገን ሳይሆን በ ኣንድ የተፈጥሮ […]

በአሁን ሰዓት በቤልጅየም የሚኖሩት ጋዜጠኛውና ጸሃፊው  የአቶ መሐመድ ሀሰን በተለያዩ አገር ነክ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መታየት የሚገባው በኢሳት በትኩረት መርሃግብር በዩቱብ ገጽ ላይ የሚገኘውን ቪዲዮ ክፍል 1 እና 2 እዚህ ላይ አቅርበነዋል። ክፍል 1 ክፍል 2

ቀደም ሲል በታዋቂው ጋዜጠኛ አቶ ሲሳይ አጌና “አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድኅን? ማርታ ማነች?” በሚል ርዕስ በኢትዮ ላየን ድረገጽ ላይ ወጥቶ የነበረውን ጽሁፍ በዚህ ሰሞን በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዙሪያ በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ ይችላል በማለት እዚህ ላይ አውጥተነዋል።አቡነ ጳውሎስ ወይንስ …

አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረ መድኅን? ማርታ ማነች? Read more »

የኦሮሞ መጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር የቦርድ አባላት አቶ ለገሰ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ሙለጌታ ሪቂቱ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረው ሲሳይ ሰርቤሳ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የሚከበረውን የእሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቤተሰቦቻቸው ግንደበረት ከተማ ሄደው ነሐሴ 17 ቀን 2003 ዓ.ም ሲመለሱ ጊንጪ ከተማ ተይዘው መታሰራቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት በሄዱበት አካባቢ ለኦነግ ቅስቀሳ […]

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል ሦስት ጓደኛሞችን እየከፈሉ ወሬ እንዲሰጧቸው ጫና ሲፈጥሩባቸው ተርኬ አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ከዚያ ተከትሎ የተፈጸመውን እተርካለሁ። ወደ ውጭ አገር መመደብን ተስፋ አድርጎ የቆየ በሙሉ የምደባው እድል እንዳታመልጠው ሲል “ጌቶቹ” መስማት የሚፈልጉትን ሁሉ “እውነት” ነው እያለ […]

አባ መላኩ ዘይገርም “እስከመቼ በሁለት ሃሳብ ታነክሳላችሁ” የዕውነትና የብርሃን ቤት የነበረችው የኢት/ኦር/ተዋ/ ቤ/ያን ዛሬ የቤተክርስቲያኒቷን አስተምህሮ በማያሟሉ እንኳን ለታላቋ ቤተክርስቲያን በግለሰብ ዓለማዊ ኑሮ አንኳን በማይመጥን ጥቅመኛ ጥቂት ግለሰቦች ስብስብ ስር ወድቃ ባለበት በዚህ አስከፊ የመከራ ዘመንና ጊዜ አደጋውን ለማምከን ከመሞከር …

አባ መላኩ ዘይገርም Read more »

“ለውጥ “ የሚባለውን ቃል ስንሰማ ወዲያውኑ በአዕምሮአችን ውስጥ የሚቀረፀው ጥሩነቱ ብቻ ነው። መጥፎ ውጤት የሚያስከትል ለውጥ መኖሩን ባንዘነጋም እምብዛም ትኩረታችንን አይስብም። የለውጥ ውጤት መቶ በመቶ ጥሩ ይሆናል ብሎ መገመት ባይቻልም በምኞት ደረጃ ግን ሁሉም የሚመኘው ጥሩውን ነው። አንዳንዴ ግን ምናባቱ ከዚህ የባሰ አይመጣም ይባላል።ይህ ከጭንቀትና ነባሩን ሁኔታ ለመቋቋም በማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደረስ ከብሶት የሚመነጭ እንጂ […]

እንዴት እንደከረማችሁ እያወቅሁት ‹እንዴት ከረማችሁ› ብዬ አልጠይቅም፡፡ ሲዳሩ ማልቀስ ወግ መሆኑ እዬቀረ እንደመምጣቱ ሁሉ ሲገናኙ ሰላምታ መለዋወጥም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ ምን አዲስ ነገር አለና? ጊዜ ማጥፋት ብቻ! ሁሉም ነገር ያው ነው ብቻ ሳይሆን ያው መሆንም እያቃተው ከሴከንድ ወደ ሴከንድ እየባሰበት ነው የሚሄደው – በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነባራዊ ሁኔታ በተለይ – በዓለም ዙሪያ ደግሞ ባጠቃላይ፡፡ ተግባባን? […]

በክፍል ሁለት የቢሮየ ተጋሪ ሲያሻው ስዩምን ደደብ እያለ እንደሚሳደብ መለስን ደግሞ ጀግና እያለ እንደሚያሞካሽ ገልጬ አቁሜ ነበር።እነሆ ተከታዩ ክፍል፤ እንደዚያ ዝም አንዳልኩ አራት ዓመቱ ደረሰና ወደ ውጭ አገር የመመደብ ምኞቴ እውነት ወደ መሆን ተቃረበ።የት አገር ይመድቡኝ ይሆን እያልኩ ማሰብን ተያያዝኩት።ኤምባሲዎቻችን …

ትውስታዬ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር – ክፍል 3 Read more »

ኢትዮጵያዊያንን ያሰቃየው ግለሰብ በየመን ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠየቀ ሀበሻ በየመን በየመን ክፍል 11 በግሩም ተ/ይማኖት ተንደርድሬ ጥልቅ ሳልሰናበት ውልቅ ማለት አለመደብኝም እና ወደ ዋናው ጉዳይ ከመግባቴ በፊት የዚህ ሰሞኑ ዜናዎች እንደመክፈቻ ላቋድስ፡፡ ታዲያ ዜና ዘገባው ከተለያየ አቅጣጫ በመሆኑ እና በዛ በማለቱ …

ሀበሻ በየመን በየመን ክፍል 11 Read more »