በፍስሀ አሸቱ (ዶ/ር) [read in PDF] ጊዜ የማያሳየን ነገር የለም፤ ትግስት ካለና አምላክ ከፈቀደ ደሞ የማይሆን ነገር የለም። እስኪ ራሳችንን ወደሗላ መለስ ብለን ሥድስት ወራት በምናባችን እንመለስና ጊዜን የሗልዮሽ እንቃኘዉ። በዚያን ግዜ እኔ ለዉጥ በምን ያክል ቅበጽነትና ሁኔታ ሊመጣ እንደሚችል …

የምናውቀው ህወሀት ዘመን ላይመለስ አክትሟል Read more »

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላትና ወዳጆች፤ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያና በህዝቧ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ የምትቃወሙና ከሃገራችሁና ከህዝባችሁ ጎን የተሰለፋችሁ መላ ኢትዮጵያውያን ሁሉ። የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ የሆኑት ቆሞስ አባ …

ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላትና ወዳጆች ሁሉ Read more »

የኢኮኖሚ ማዕቀብ ግብረሃይል [Read in PDF] ከሃገራቸው ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጋራ ሆነው የህዝብን ብሶት እንዳያሰሙና ወያኔን በማስወገድ ትግል በቀጥታ እንዳይሳተፉ ለማድረግ አገዛዙ የማይሸርበው ተንኮል የለም። የወያኔ ህልውና መሰረት በማንኛውም መንገድ ህዝቡንና ተቃዋሚውን መከፋፈል በመሆኑ እስትንፋሱ እስካለ ድረስ ስልቱን በመቀያየር መሞከሩ …

የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንቅስቃሴ በወያኔና አላሙዲ ላይ እያደረሰ ያለው ክስረት Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ለአሜሪካ ድምጽ በቅርቡ በስጠሁት ቃለ ምልልስ ላይ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት መሰረት ጠቅላይ ሚኒሰተሩ በህመም፤ በእክል በሞት በአካለ ጉዳት በተለያዩ ሰበቦቸ በሰራው ላይ መገኘት ባይችል የስልጣን ዝውውሩ አንደት ይሆናል የሚል ጥያቄ ቀርቦልኝ ነበር ነበር። መልስ …

ህገ -መንግስታዊ ቀዉስ በኢትዮጲያ Read more »

Tweet ከአገሬ አዲስ ሃምሌ 24-2004 ዓ.ም.(01-08-2012) ከሦሥት ወራት በፊት በይፋ የተቋቋመውን ሸንጎ ለመመሥረት ከሁለት ዓመት በፊት ጥሪ ያደረገው የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ አገሪቱ የምተገኝበትን በማጤን ወደየት አቅጣጫ እንምትጓዝ፣አሁን የተፈጠረውን ሁኔታ በቅድሚያ በመገመት መደረግ የሚገባውን ብሔራዊ ተግባር ተንብይቶ ነበር። ኢትዮጵያን ለገጠማትና ሊገጥማት ለሚችለው ችግር መፍትሔው በጋራ ታግሎ ዴሞክራቲክ ሥርዓት እንዲሰፍን ፣በአገሪቱ ሰማይ ላይ የተንጠለጠለው የመበታተን አደጋ እንዲቀለበስ፣የሕዝቦቿ […]

ከክንፉ አሰፋ የሞዛምቢኩ መሪ የነበሩት ጀነራል ሳሞራ ማሼል በአውሮፕላን አደጋ በ1986 (እ.ኤ.አ) በሞቱ ጊዜ ወዳጃቸው ኮ/ል መንግስቱ በአደባባይ ወጥተው፤ “ሳሞራ አልሞተም! ሳሞራ በመካከላችን አለ!” ብለው ሲናገሩ ትዝ ይለኛል። አለም አቀፍ ሜዲያው የሚለው ሌላ – እሳቸው የሚነግሩን ሌላ። ነገሩ በለጋነት አስተሳሰብ …

የመለስ መንፈስ (ክንፉ አሰፋ) Read more »

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በቁጥር ሰባት የደመደምኩት፤ አገርን ከአስከፊ አደጋ ለመከላከል ከተፈለገ፤ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሰው ርህራሄ ከሌለው፤ ዘርፎ ለዘራፊ ዳራጊ ከሆነ የዘረኛ ስርአት አላቆ ለፍትሃዊ አማራጭ የሚቨጁ አገር አቀፍ ተቋሞችን መገንባት ያስፈልጋል። አለበለዚያ፤ አገራችን ሁልጊዜ ያልተረጋጋ ች ሆና ትቆያለች፤ ህዝቧም …

በፍጥነት እንሰብሰብ (አክሎግ ቢራራ) Read more »

Tweet(ዘ-ሐበሻ) በፓልቶክ ውስጥ ካሉት በርከት ያሉት የመወያያ ክፍሎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የሆነው ቃሌ የመወያያ ክፍል 5 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጁላይ 28 ቀን 2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማወያየት መጋበዙን ለዘ-ሐበሻ በላኩት ጥሪ አስታወቁ። የጥሪውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበናል። July 21, 2012 ለተከበራችሁ፡ የጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ […]

Tweet(ፍትህ – ተመስገን ደሳለኝ) በትላ ንትናው ዕለት ለስርጭት መብቃት የነበረባት ፍትህ የጠቅላይ ሚንስትሩን መታተም ተከትሎ በተፈጠረው የስልጣን ትግል እያሸነፈ በመጣው አክራሪ ሀይል ተስተጓጉላ የነበረ ቢሆንም በማግስቱ እንድትታተም ተፈቅዷል ተብሎ ታተመች፡፡ ትላንት ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይም ሙሉ በሙሉ ታትማም አለቀች፡፡ ነገር ግን አንባቢያን እጅ ልትደርስ አልቻለችም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ (በዛው ኃይል ትዕዛዛ ይመስለኛል) በአቃቢ ህግ ብርሃኑ ወንድምአገኝ […]

ይህች ምድር የሁላችንም ናትና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር አለብን:: By Haile Mulu Dated: Sunday, 08 July 2012 00:00 አቶ ተሻለ ሰብሮ፣ የኢራፓ ፕሬዚዳንት ምርጫ 97ን ተከትሎ በኅብረተሰቡ ዘንድ የተፈጠረውን ከፖለቲካ የመሸሽ ሁኔታ ለማስተካከልና ተስፋ የቆረጠውን ሕዝብ ተስፋ የማለምለም …

ይህች ምድር የሁላችንም ናትና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር አለብን Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መግለጫ በሀገራችን ላለፉት 21 ዓመታት የተንሰራፋው የህወሓት /ኢህአዴግ አገዛዝ የሕዝቡን አጠቃላይ ኑሮ ወደ አዘቅት የከተተው አልበቃ ብሎ አሁንም በከፋፍለህ ግዛው ስልት የጭቆና አገዛዙን አጠናክሮ ለመቀጠል እየተፍጨረጨረ ነው። ህወሓት/ኢህአዴግ በትረ መንግስቱን እንደጨበጠ የሃገሪቱን መከላከያ ሃይልና የደህንነት …

ያንዱ ጥቃት ለሌላው ውጋት ሊሆን ይገባል Read more »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ም/ቤት የወጣ መግጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ም/ቤት ያወጣዉን የአቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ አለም በሞት የመለየት ዜና በተመለከተ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የገዢዉ ስርአት እንዲያረጋግጥ በፈጠረዉ ጫና መሰረት 24 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የስርአቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር …

ዕውነትና ንጋት እያደር ይጠራል (የሽግግር ምክርቤት) Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ለመናገር ነጻነት የቆየውን አበባል ለማስታወስ፤‹‹በማንኛውም ሕብረተ ሰብ ውስጥ እጅጉን አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ጉዳዮች ይገኛሉ፡፡ የመጀመርያው በነጻነት መናገር ሲሆን ሌላውን ግን አላስታውሰውም›› ይባላል:: በነጻነት መናገር የሁሉም የሰብአዊ መብቶች መሰረት ነው፡፡ በኔ ግምት፤የህብረተሰቡ ሃሳብን የመናገርን ነጻነት …

እሪ! እንበል ለኢትዮጵያ Read more »

Tweet ተመስገን ደሳለኝ ሰሞኑን አዲስ አበባ በወሬ መጋኛ ተመታለች። ወሬው በአዲስ አበባ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በተለይም በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ጉድ እየተራገበ ነው- የ57 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጠና መታመም። ህመማቸውንም ተከትሎ ቤልጂየም ለህክምና መሄዳቸው እና ከፍተኛ ሊባል የሚችል ክብደት የመቀነሳቸውም ወሬ እንዲሁ የመጋኛ ያህል ነው። በእርግጥ የጉብዝናውን ወራት የዱር ፍሬ […]

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክርቤት የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ.ም [በPDF ለማንብብ እዚህ ላይ ይጫኑ] ዘረኛውና ጨቋኙ የህወሓት አገዛዝ በሃገራችንና በህዝባችን ላይ እየፈጸማቸው ያለው ህዝብ የማሰቃየት፤ የማሰር፤ የመግደል፤ ከቀየ የማፈናቀል፤ ጋዜጠኞችን ማሰር፤ የመናገር፤ የመሰብሰብና የመቃወም ነጻነትን ማፈን፤ ታሪካዊ የሃይማኖት …

ለስርዓት ለውጥ ዝግጅት ወሳኝ ምዕራፍ ተከፍቷል Read more »

ከመ/ር ቀለሙ ሁነኛው | ፍኖተ-ነጻነት ዛሬ ካለው የአለማችን ተጨባጭ ሁኔታ የየትኛውም አገር መሪዎች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የሚደረገው ጥበቃ እጅግ የጠነከረ ነው፡፡ ተራ ሰው በነበሩ ጊዜ እንዳሻቸው በህዝብ መሀከል የሚንቀሳቀሱ ሁሉ የሥልጣን ማማው ላይ ሲወጡ ዙሪያገባቸው በጦር መሣሪያ ይከበባል፡ በሚያልፉባቸው መንገዶች …

በአቶ መለስ የሚሸበሩት የአዲስ አበባ ጎዳናዎች Read more »

የኢትዮጵያዊ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ዴሞክራሲያዊ) ከሰኔ ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፯ ፪ ሺህ ፬ ዓ. ም (June 30 to July 4, 2012) ድረስ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት የመጡ አባላቱ የተሳተፉበት ስድስተኛ ጉባዔውን አካሂዶ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ። ጉባዔው የድርጅቱን የአመራር ምክር ቤት እና …

ኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ስድስተኛ ጉባዔውን አካሄደ Read more »

ከአሰፋ ገብረማርያም ተሰማ ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን ከLas Vegas በትህትና አቀርባለሁ። ከሰኔ 24-26 ቀን 2004 አ.ም(July 1-3/12) በሰሜን አሜሪካ በቴክሳስ ዋና ከተማ በዳላስ(Dallas,TX )በተደረገውላይ በታዛቢነት እንድገኝ የላስ ቬጋስ ቻፕተር(Chapter-የአካባቢ ምክር ቤት) በጋበዘኝ መሰረት፤የጉባኤውን ሂደትና አፈፃፀም ሶስት ቀን ሙሉ በአንክሮና በጥሞና …

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ አጭር ዘገባ Read more »

ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ በቁጥር ስድስት ለማስረዳት የሞከርኩት፤ የህወሓትን ተደጋጋሚ መራራ በደል በሚገባ ለማሳየት፤ ስርአቱ በቀጥታ፤ ጠባብ ዘረኝነትን፤ የገዥ ፓርቲን፤ መንግስትንና ጠቅላላ የመንግስት አስተዳደርን ከአንድ ላይ ቆላልፎ፤ (Total merger of ethnicity, political party, government and state) ወገናዊና አድሏዊ በሆነ መንገድ፤ የበላይነት …

እኛስ ለነጻነት ምን እንሰራለን? (አክሎግ ቢራራ) Read more »

ሇሁሇተኛ ጊዜ የተጠራ ታሊቅ የሰሊማዊ ሰሌፍ ሇሃገር ወዲዴ ኢትዮጵያዉያን በሙለ!!!!!! ሇሆዲቸዉ ያዯሩ የአሊሙዱ አሽከሮች AESAONE በሚሌ ስም ወሽንግተን ዱሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫሌ ሇመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰሌፍ ሊይ እንዱገኙ በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እንጠይቀሇን። በRFK Stadium የተቃዉሞ ሰሌፍ ሊይ በመገኘት እነማ የኢትዮጵያን …

ሇሁሇተኛ ጊዜ የተጠራ ታሊቅ የሰሊማዊ ሰሌፍ ሇሃገር ወዲዴ ኢትዮጵያዉያን በሙለ!!!!!! ሇሆዲቸዉ ያዯሩ የአሊሙዱ አሽከሮች AESAONE በሚሌ ስም ወሽንግተን ዱሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫሌ ሇመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰሌፍ ሊይ እንዱገኙ በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እንጠይቀሇን። በRFK Stadium የተቃዉሞ ሰሌፍ ሊይ በመገኘት እነማ የኢትዮጵያን ሕዝብ መከራና ስቃይ ችሊ በማሇት ሇሆዲቸዉ እንዲዯሩና ስብእናቸዉን ሇገንዘብ እንዯሸጡ ሇይተዉ ይወቋቸዉ። ቀን፡ ሰዓት፡ ቦታ፡ Friday July 6, 2012. 3፡00PM. RFK Stadium, Washington DC. Read more »

ከቴድሮስ ሐይሌ([email protected]) ‘’መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው ፥መጨረሻቸው ጥፋት ነው ።’’ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3፥19 ዋሽቶ ለመኖር ልቤ አይችልም ከቶ፤ ታምኖ ይኖራል እንጂ ያለውን በልቶ። ደልቶኝ የሞላ ኑሮ መኖር ባልጠላም፤ ይህን ለማግኘት ብዬ እኔ አላጣም ሰላም ። …ሕሊና ሲያጣ ሰላም ወርቅ አልማዝ ሞልቶ ፤ ሳይተኙ መኖር ሊኖር ከራስ […]

የአላሙዲ አሽከሮች በዋሽንግተን ዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ [PDF] የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ ዝግጅት በዳላስ ቴክሳስ ከጁላይ 1 – 7፥ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሄሪቴጅ በዋሽንግተን ዲሲ ከጁላይ 27 – 29 ይካሄዳሉ። እነዚህን የኢትዮጵያውያን ዝግጅቶች ለማፍረስ …

የአላሙዲ አሽከሮች በዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ Read more »

ከአሰግድ ታመነ የጥንት ታሪክ ነው። በሩስያ ውስጥ በጭካኔውና በአይለኝነቱ የሚታወቅ ጄኔራል ነበር። ታዲያ አንድ ህፃን በግቢው ሲያልፍ የጄኔራሉ ድንክ ውሻ ስትጫወት ያያታል ድንጋይም አንስቶ ሲወረውር የውሻዋን እግር ይሰብራታል። ጄኔራሉም ከስራ ሲምለስ ውሻው ስታነክስ በማየቱ ጠባቂዎችቹን ጠርቶ ማን እንደሰበራት በከፍተኛ ቁጣና …

የንፁሃን ደም እንደፈሰሰ አይቀርም፤ አምባገነን ወያኔዎችም ከተጠያቂነት አያመልጡም! Read more »

ከ አሰግድ ታመነ የወያኔ መሪ መለሰ ዜናዊ በዘረፋ የተባበሩዋቸው ዘሮቻቸው ለግል ጥቅማቸውና ለሆዳቸው ሲሉ ህዝባቸውን ለባርነት አሳልፈው የሸጡ የሌላ ብሄር ተወላጆች ስለራሳቸው ጥቅም እንጂ ስለ ኢትዮጰያ ሕዝብና ብሄራዊ ጥቅም ምንም ግድ የሌላቸው መሆናቸውን እስካሁን የሰሩት እኩይ ተግባር በቂ መረጃ ነው:: …

ወያኔ መውደቂያው ስለተቃረበ እንዳበደ ውሻ እየተቅበዘበዘ ነው Read more »

[Read in PDF] የመለስ ዜናዊ አምባገነናዊ አገዛዝ አንጋፋዉን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን ለማፍረስ የአላሙዲንን ገንዘብ ተጠቅሞ ህሊናቸውን በሸጡ ሆድአደር ወኪሎቹ አማካይነት የሰላም የሆነውን የስፖርት መድረክ በተለመደ የከፋፍለህ-ግዛ ፖሊሲው መጠቀሚያ ለማድረግ በስም አመሳስሎ ሊያደናግር ቢሞክርም በፍትህ አደባባይ ከተረታ በኋላ “AESAONE” …

አርቲስቶችና ነጋዴዎች በአላሙዲን AESAONE ዲሲ ፌስቲቫል ላይ እንዳይሳተፉ እንጠይቃለን Read more »

ለሆዳቸዉ ያደሩ የአላሙዲ አሽከሮች AESAONE በሚል ስም ዋሽንግተን ዲሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫል ለመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰልፍ ላይ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያነ ሁሉ እንድትገኙ እንጠይቃለን። ሕጻናት በርሃብ ከሚቆሉባት ሃገራችን የተፈጥሮ ሃብትዋ በወያኔና አላሙዲ ሽርክና እየተበዘበዘ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ለዋልጌዎችና ሆድአደሮች ያስረሽ-ምቺዉ ፌስቲቫል …

አላሙዲ ያዘጋጀው የወያኔ ፌስቲቫልን ለማክሸፍ የተጠራ ሰልፍ – እሁድ 5 PM Read more »

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ …

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት እንደ ድርጅት የተቋቋመው ከጥቂት ወራት በፊት ሲሆን፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ከዳር ቆመው ሲቆጩ የነበሩትን ኢትዮጵውያንን፤ ከአሜሪካ፤ ከካናዳ፤ ከአውሮፓ፤ …

የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል Read more »

ፕ/ር ዳንኤል ክንዴ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ነፃነትና ዕድገት አስተዋጽኦ ያደረጉ ብዙ የኤርትራ ተወላጆች ነበሩ፣ አሁንም አሉ። ከእነዚህ ግለሰቦች መካከል ከፍተኛውን ቦታ ይዘው የሚገኙት ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ ናቸው። ብላቴን ጌታ ማለት የንጉሥ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ማለት ነው። እኝህ ሰውዬ የት ነበር …

ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝና ኢትዮጵያዊነት Read more »

ከሃያ ሁለት ወራት ዝግጅት በኋላ፣ ከግንቦት 10 ቀን እስከ ግንቦት 13 ቀን 2004 ዓ.ም. (ሜይ 2012) ድረስ በካናዳ ዋና ከተማ በኦታዋ የተካሄደው ሁሉን አቀፍ የአንድነት ግንባር ምሥረታ ጉባኤ፣የልዩ ልዩ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ሲቪክ ማህበራትና ግለሰቦች ተሳትፈውበት በደረሱበት ስምምነት መሰረት “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ …

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መግለጫ Read more »

ክፍል፡ አራት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዛሬ፡ ሃገራችን፡ ኢትዮጵያ፤ የምትታወቅበት፡ አበይት፡ መለኪያ፡ የነጻነት፡ መዲና፤ የመላው፡ ጥቁር፡ ህዝቦች፡ የነጻነት፡ መኩሪያ፤ የአፍሪካ፡ አንድነት፡ ማህበር፡ ዋና፡ መናገሻ፤ የክርስቲያንና፡ የእስልምና፡ ተከታዮች፡ በሰላም፡ መኖሪያ፡ ሳይሆን፡ ህወሓት፡ ሆነ፡ ብሎ፡ በዘር፡ የከፋፈላት፤ የህግ፡ የበላይነት፡ የሌለባት፤ከአስር፡ እስከ፡ አስራ-ሶስት፡ ሚሊዮን፡ …

የምግብ ዋስትና አለም አቀፍ ስብሰባ፤ ጠቃሚነቱ ለኢትዮጵያዊያን ነውን? Read more »

ጥንታዊትና ታሪካዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰው ልጆች ደኅንነትና ዘላለማዊ ሕይወት የምናገኝበትን ቅዱስ ወንጌል መሠረቱን ሳትለቅ በማስተማር ሁለት ሺህ ዓመታትን አስቆጥራለች። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ታማኝ ኣገልጋዮቿ በከፈሉት መስዋዕትነት ዕምነቷን፣ ሥርዓቷንና ትዉፊቷን ጠብቃ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ጽላት(ታቦተ ሕግ) አክብራና …

የዋልድባ ገዳምን በተመለክተ የሂዩስተን ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ምዕምናን የአቋም መግለጫ Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) በቅርቡ በዋሽንግቶን ዲሲ በጂ8 አባላት በተካሄደው፤የምግብ ዋስትና ስብሰባ ላይ በዋሽንግቶን ነዋሪ የሆነው ቆፍጣና ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአዳራሹ መሃል ለመሃል ቆሞ ለፈላጭ ቆራጩ ጨካኝ ገዢ መለስ ዜናዊ “ነጣነትለተነፈገው ምግብ ትርጉም አልባ ነው” በማለት …

ኢትዮጵያ፡- ምግብ ለችጋርና ለማሰብ! Read more »

ከየእግዜሩ ተሾመ ተፈሪ የወያኔ/ኢህአዲግ መንግስት በአገሪቱ በዘረጋው ፍትህ የጎደለው የኢኮኖሚ ሥርዓትና የአስተዳደር በደል የተነሳ አፍቃሪ ወያኔ/ኢህአዲግ የሆኑ ግለሰቦች በአንድ ጀምበር ሚሊየነር ሲሆኑ አብዛኛው ህብረተሰብ ግን ወደ ድህነት አዘአቅት ተወርውሮ አይቶት የማያውቀው እጅግ አስከፊ ኑሮ እየገፋ ይገኛል፡፡ የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም ጥረት …

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የመኖር ዋስትና ስለማጣት Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ‹‹ነጻነትን›› ብሎ የጮህው ወገን በሜይ 18 2012 መለስ ዜናዊ በማይዋጥለትና ጨርሶ እስከመቃብሩ ድረስ ሊረሳው የማይችለውን ትምህርት ቀሰመ፡፡በነጻው ሃገር፤ ሃሳብን ያለምንም ገደም መግለጽ በሚቻልበት ነጻ ምድር፤መለስ አፉ ተለጎመ፡፡ ያ ያለገደብ ባሻው መልኩ ስድብና ነቀፌታ፤ ፌዝና …

መለስ አለምላስ! Read more »

ደጀ ሰላም የማ/ቅዱሳን ናት በሚል የተለያዩ የተሐድሶ መናፍቃን ብሎጎች ሲጽፉ ከመቆየታቸውም በላይ ኢትዮጵያን ሪቪው ላይ ጽሑፋቸውን እስከማውጣት ደርሰዋል (ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)። ለብልግናቸው መልስ መስጠት ባይገባንም “ማስረጃ” ብለው ያቀረቡትን ማታለያ ግን ዝም ብለን ልናልፈው አልፈቀድንም… [ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ]

[Click here to read in PDF] በወያኔ/ህወሓት ላይ የሚካሄደዉን የኢኮኖሚ ማእቀብ ለማስተባበር የተቋቋመዉ ግብረ ሃይል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን (media) ያደረጉትን ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ማእቀብ ጥሪ መሰረት በማድረግ ነዉ። የዚህ የኢኮኖሚ ማእቀብ ዓላማም የወያኔ አገዛዝን የገቢ ምንጭ ለማድረቅ ነው። የወያኔ የንግድ …

ለኢትዮጵያ ሆቴሎች፣ የሸቀጣሸቀጥ መደብሮችና ለድርጅቶቹ ደንበኞች በሙሉ Read more »

የ“ብሩኅ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ” መግለጫ ኢትዮጵያ እጅግ ረጅም የአገርነትና ተከታታይነት ያለው የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ናት፡፡ የረጅም ዘመን አገርነቷና የተከታታይ በሀወርታዊ መንግሥት ባለቤት መሆኗ፣በጥንታዊ ሥልጣኔ ቅሬቶቿና በራሷ የጽሑፍ ቋንቋ የተገለጸ ነው፡፡ የአክሱም ሀውልት፣የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ …

ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ በቁርጠኝነትና በኅብረት እንነሳ Read more »

በጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኽኝ የተጻፈው “ሲዋን” የተሰኘው አዲስ መጽሃፍ በዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ አትላንታ ታትሞ ለንባብ በቃ። መጽሃፉ ዋና የታሪኩ ሂደት የሚያጠነጥንበት መስመር ከኢትዮጲያ ሶማሊያ ከዚያም ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚደረገውን አስቸጋሪ የስደት ጉዞ ታሪክ የሚዳሥ ሲሆን ሙሉ የመጽሃፉ ታሪክ በ እውነተኛ ሂደት …

“ሲዋን” የተሰኘ አዲስ መጽሃፍ ለንባብ በቃ Read more »

በፍቅር ለይኩን ከዛሬ ወር በፊት አንድ ሰው በጎንደር በደባርቅ ከተማ በአንዲት ቀበሌ ውስጥ ድል ያለ ድግስ ደግሶ ብሉልኝ ጠጡልኝ በማለት የመንደሩን ሰው ሁሉ በደስታና በፈግግታ ተውጦ ቁጭ ብድግ እያለ ያስተናግዳል፡፡ የዚህ ደስታና ድግስ ምክንያቱ ደግሞ ድግሱን ያዘጋጀው ሰው በደርግ ዘመን …

እርቅ፣ ይቅርታና ብሔራዊ ንስኃ ያስፈልገናል Read more »

(ኢሳት ዜና) – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሳምንታት ሸኚዎች ወደ ውስጥ ገብተው ዘመዶቻቸውን እንዳይሸኙ ክልከላ መጣሉን በተደጋጋሚ ስንዘግብ ቆይተናል። የአየር መንገድ ሰራተኞች እንደሚሉት መንግስት እግዱን የጣለው የሽብር ጥቃት እንደሚፈጸም መረጃው ስለደረሰው ነው። ይሁን እንጅ አንዳንድ ወገኖች መንግስት ወደ ሳውዳ አረብያ …

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ያልተጠበቀ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል ሰራተኞች አስጠነቀቁ Read more »