ራሱን የሰዋው መምህር ቀብር ዛሬ ተፈጸመ
በደቡብ ክልል ዳዉሮ ዞን ተርቻ ከተማ በባለስልጣናት ይካሄዳል ያለውን ኢፍትሃዊ የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው መምህር የኔሰው ገብሬ የቀብር ሰነስርዓት ዛሬ ተፈጸመ። የኔሰው 29 አመቱ ነበር። ያዳምጡ: